Amhara Revenue Bureau

Call Directions Website Contact the organization

Amhara Revenue Bureau Welcome to Amhara Revenue Bureau on Facebook

ቁልፍ እና አበይት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተደረገ ነው።የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በአዲሱ ቢሮ ኃላፊ  በክቡር አቶ ጥላሁን ፈንታው መሪነት በየክፍሉ የተሰሩ ቁልፍና አበይት ተግባራት...
06/10/2026

ቁልፍ እና አበይት ተግባራት ላይ ያተኮረ ውይይት እየተደረገ ነው።
የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ በአዲሱ ቢሮ ኃላፊ በክቡር አቶ ጥላሁን ፈንታው መሪነት በየክፍሉ የተሰሩ ቁልፍና አበይት ተግባራት አፈፃፀም ላይ በማተኮር ከተቋሙ አመራሮችና የማኔጅመንት አባላት ጋር ጥልቅ ውይይት እየተደረገ ነው።

የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን  መሥራች ጉባዔው ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈጉባኤ፤ ክቡር አቶ አማረ ሰጤን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ  ሾሟቸ...
01/10/2026

የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች ጉባዔው ክብርት ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈጉባኤ፤ ክቡር አቶ አማረ ሰጤን ምክትል አፈ ጉባዔ አድርጎ ሾሟቸዋል።

      የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያቀረቧቸውን የመሥተዳድር ምክር ቤት አባላት ተሿሚዎች  ምክር ቤቱ  አጽድቋል። በዚህም መሰረት፤ 👉 የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ = አቶ ጥላሁን ...
01/10/2026



የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ያቀረቧቸውን የመሥተዳድር ምክር ቤት አባላት ተሿሚዎች ምክር ቤቱ አጽድቋል።

በዚህም መሰረት፤

👉 የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ = አቶ ጥላሁን ፈንታው ተሾመ

👉 የገንዘብ ቢሮ ኀላፊ = አቶ አታላይ ጥላሁን ጫኔ

👉 የስራና ክህሎት ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር ስቡህ ገበያው ታረቀ

👉የማዕድን ቢሮ ኀላፊ = አቶ ሃይሌ አበበ ብዙዓየሁ

👉የሲቪል ሰርቪስና ሰው ሃብት ልማት ቢሮ ኀላፊ= ወ/ሮ ባንቻምላክ ገ/ማርያም በላይ

👉 የግብርና ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር መስፍን አበጀ ተፈራ

👉የንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር ኢብራሂም መሀመድ እንድሪስ

👉የአብክመ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኀላፊ= አቶ እንድሪስ አብዱ አህመድ

👉የመሬት ቢሮ ኀላፊ = አቶ ሲሳይ ዳምጤ አበባዬ

👉 የከተማና መሰረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ = ዶ/ር ሞላ መልካሙ ከበደ

👉 የውሃና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር ዳኝነት ፈንታ መኮነን

👉 የመንገድ፣ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ቢሮ ኀላፊ = ዶ/ር ጋሻው አወቀ ትኩየ

👉 የትምህርት ቢሮ ኀላፊ = አቶ ጥላሁን ወርቅነህ ተክሌ

👉 የጤና ቢሮ ኀላፊ = አቶ አብዱከሪም መንግስቱ ይማም

👉 የፍትህ ቢሮ ኀላፊ = አቶ ብርሃኑ ጎሽም አዘረፍ

👉 የሰላምና ጸጥታ ቢሮ = ዶ/ር እሸቱ የሱፍ አየለ

👉 የሴቶች፣ ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኀላፊ = ወ/ሮ ብርቱካን ሲሳይ እንየው

👉 የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኀላፊ= አቶ አባይ መንግስቴ ሰላምሰው

👉 የፕላንና ልማት ቢሮ ኀላፊ =ዶ/ር ደመቀ ቦሩ ባህሩ

👉 የባህል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ = አቶ መልካሙ ጸጋየ ገላው

👉 የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ቢሮ ኀላፊ= ዶ/ር ጋሻው ሙጭ አለምነው

👉 የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ ኀላፊ=ዶ/ር የሻለም ገዛኸኝ ዳምጠው

👉 የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን = አቶ ተስፋሁን አለምነህ ይስማው በመሆን ተሹመዋል፡፡

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ። በዚህም፦✍️ክቡር ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ✍️ ክቡር ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) በ...
01/10/2026

የአማራ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ።
በዚህም፦

✍️ክቡር ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ

✍️ ክቡር ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አሥተባባሪ

✍️ ክቡር ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ

✍️ ክቡር አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ ኾነው ተሹመዋል።

     የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር  አረጋ ከበደ ለሦስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ። በዚህም መሠረት 1. አቶ ይርጋ ሲሳይ ፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድ...
01/10/2026



የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ለሦስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሠጡ።
በዚህም መሠረት

1. አቶ ይርጋ ሲሳይ ፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የርእሰ መሥተዳድሩ የሕዝብ ግንኙነትና አደረጃጀት ዋና አማካሪ

2. አቶ ደረጀ ማንደፍሮ ፡ የአብክመ ርእሰ መሥተዳደር የአደረጃጀት ዘርፍ ዋና አማካሪ

3. መንገሻ ፈንታው (ዶ.ር)፡ የአብክመ ርእሰ መሥተዳደር የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ ዋና አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።

በአማራ ክልል ምክር ቤት ክቡር ዶክተር አብዱ ሁሴን በድጋሜ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል።መልካም የስራ ዘመን
01/10/2026

በአማራ ክልል ምክር ቤት ክቡር ዶክተር አብዱ ሁሴን በድጋሜ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል።

መልካም የስራ ዘመን

በአማራ ክልል ምክር ቤት ክቡር አቶ አረጋ ከበደ በድጋሜ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል።መልካም የስራ ዘመን
01/10/2026

በአማራ ክልል ምክር ቤት ክቡር አቶ አረጋ ከበደ በድጋሜ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሹመዋል።

መልካም የስራ ዘመን

የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ክቡር  ዶክተር መንገሻ ፈንታው የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ  አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።መልካም የስራ ዘመን!
01/10/2026

የገቢዎች ቢሮ ኃላፊ የነበሩት ክቡር ዶክተር መንገሻ ፈንታው የአብክመ ርዕሰ መስተዳደር የፖለቲካና አቅም ግንባታ ዘርፍ አማካሪ ሆነው ተሹመዋል።

መልካም የስራ ዘመን!

ክቡር አቶ ጥላሁን ፈንታው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፨የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች መልካም ምኞታቸውን እየገለፁ ቀጣይ የስራ ዘመናቸው የተሳካ እንዲ...
01/10/2026

ክቡር አቶ ጥላሁን ፈንታው የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፨

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አመራሮች እና ሰራተኞች መልካም ምኞታቸውን እየገለፁ ቀጣይ የስራ ዘመናቸው የተሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

አስተያየት እና ጥያቄ ቢኖርዎ ከዚህ ገፅ በተጨማሪ እነዚህን አድራሻዎች ይጠቀሙ
በፌስቡክ ገፅ
https://www.facebook.com/AmraNews
https://www.facebook.com/profile.
በቴሌግራም:- Amhara Region revenue bureau
በዩትዩብ:- https://www.youtube.com/ ገቢያችን
Website:- https://www.abor.gov.et/
እንዲሁም አስተያየትና ጥቆማ በ 9504 ይደውሉ
መደበኛ ስልክ ቁጥሮች 058 220 57 49/ 09 47

Address

Bahir Dar
746

Opening Hours

Monday 08:30 - 00:30
Tuesday 08:30 - 00:30
Wednesday 08:30 - 00:30
Thursday 08:30 - 00:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 02:30 - 00:30

Telephone

+251582265776

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Amhara Revenue Bureau posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Amhara Revenue Bureau:

Shortcuts

Share