Loma Bossa Woreda Prosperity Party

Directions

Loma Bossa Woreda Prosperity Party Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Loma Bossa Woreda Prosperity Party, Political Party, Dawuro Loma, Debre Zeyit.

28/10/2026
24/10/2026

ክቡር አቶ አስፋው ጮራሞ የሎማ ቦሳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሚ ተሾሙ

የዳዉሮ ዞን መደመር መንግሥት የወረዳውን አመራር ሥርዓት በመገምገም ሪፎርም ማድረጉን አስታውቋል።

በዛሬዉ ቀን ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም ጠቅላላ የወረዳው አመራር በተገኙበት የተካሄደዉ የአመራር ሪፎርም ከዚህ በፊት በተካሄደዉ የአመራር ግምገማ ዉጤት መነሻ መሆኑን የዳዉሮ ዞን ግብርና አከባቢ ጥበቃና ህብረት ሥራ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ይርጉ ገልፀዋል።

በዚህ መሠረትም በአቶ ጌታቸው ይርጉ አቅራቢነት ክቡር አቶ አስፋው ጮራሞ የሎማ ቦሳ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ሆነው እንዲያገለግሉ በድጋሚ ተሹመዋል፡፡

22/10/2026

የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ትዕዛዙ ባዩ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጡ

የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ትዕዛዙ ባዩ አዳዲስ ተሿሚዎችን፣ የተሸጋሸጉ እና በነበሩበት የሥራ መደብ ላይ በድጋሚ የተመደቡ አመራሮችን ዝርዝር ይፋ አድርገዋል።

የሹመት ዝርዝሩም እንደሚከተለው ቀርቧል፦
በዞኑ መምሪያዎች እና ጽሕፈት ቤቶች የተሰጡ ሹመቶች፦

1- አቶ ታምራት ታደሰ፦ የዞኑ ፋይናንስ መምሪያ ምክትል ኃላፊና የመንግስት ፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ

2- አቶ ሰለሞን መኮንን፦ የዞኑ ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን መምሪያ ምክትል ኃላፊ

3- አቶ ታሪኩ መሰለ፦ የዞኑ ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ኅብረት ሥራ ልማት መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የተፈጥሮ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ

4- ወ/ሮ ብዙዓለም ጎበዘ፦ የዞኑ ንግድና ኢንቨስትመንት መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የኢንቨስትመንት ዘርፍ ኃላፊ

5- አቶ አስናቀ አበበ፦ የዞኑ አደጋ ስጋት ሥራ አመራርና ማጠባበቂያ ፈንድ አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

6- አቶ ተስፋዬ በላይነህ፦ የዞኑ ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ኅብረት ሥራ ልማት መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ

7- አቶ ዳንኤል ሄሎረ፦ የዳውሮ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ልዩ አማካሪ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

8- አቶ ምትኩ ለይኩን፦ የዞኑ ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

9- አቶ መንግሥቱ ባህሩ፦ የዞኑ ሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የወጣቶች ዘርፍ ኃላፊ

10- አቶ ወንድሙ ወራቦ፦ የዳውሮ ዞን አስተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

11- አቶ ከበደ ሲሳይ፦ የዞኑ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

12- አቶ አየለ ባልቻ፦ የዞኑ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የኮንስትራክሽን ዘርፍ ኃላፊ

13- አቶ ውብሸት ገንጁላ፦ የዞኑ ውኃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የማዕድን ዘርፍ ኃላፊ

14- አቶ ታምራት ባዩ፦ የዞኑ መንገድና ትራንስፖርት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

15- አቶ ተካልኝ በቀለ፦ የዞኑ ግብርና፣ አካባቢ ጥበቃና ኅብረት ሥራ ልማት መምሪያ ምክትል ኃላፊ እና የእርሻና ኅብረት ሥራ ዘርፍ ኃላፊ

16- አቶ ተሾሜ ደምሴ፦ የዞኑ ሥራና ክህሎት መምሪያ ምክትል ኃላፊ

17- ወ/ሮ ብርሃነ ከፈነ፦በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሴቶች ክንፍ ኃላፊ

18- አቶ ዘካሪያስ ሙላው፦በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የኮሙኒኬሽን ዘርፍ ኃላፊ

19- አቶ ኢሳያስ መኩሪያ፦ በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካና ሕዝብ ግንኙነት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ

20- አቶ አለማየሁ ቡካ፦በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የሀብት ልማት ዘርፍ ኃላፊ

21- አቶ ከፍታው ከተፎ፦ በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ባህል ግንባታ ዘርፍ ኃላፊ

22- አቶ አለምሰገድ ደምሴ፦ በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ምክትል ኃላፊ

23- ወ/ሮ ብሩክ አረባ፦በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የወጣቶች ክንፍ ኃላፊ

24- አቶ አለማየሁ ወንድሙ፦ በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

25- አቶ ሙሉጌታ ተገኝ፦ በዞኑ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የኢንስፔክሽንና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ምክትል ኃላፊ

Address

Dawuro Loma
Debre Zeyit
SWEP

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Loma Bossa Woreda Prosperity Party posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share