South Wollo Zone High Court

Call Directions Website Contact the organization

South Wollo Zone High Court ይህ ገጽ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ህዝብ ግንኙነት ገጽ ነው
(1)

26/09/2026

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ2019 ዓ.ም የደመራ እና የመስቀል በዓላት አደረሳችሁ!

24/09/2026

የፈተና ውጤት ስለመግለጽ፤

በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአይ.ሲ.ቲ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ቦታ ለመቀጠር ነሐሴ 18 ቀን 2018 ዓ.ም የጽሑፍ ፈተና የወሰዳችሁ ተወዳዳሪዎች፣ ውጤታችሁ ከዚህ በታች በየመለያ ኮድ የተገለጸ ሲሆን፣ ለቀጣይ ዙር ፈተና ያለፋችሁ ተወዳዳሪዎች በ18/01/2019 ዓ. ም ከጥዋቱ 2፡30 ጠቅላይ ፍርድ ቤት (ባሕር ዳር) በአካል በመገኘት የቃለ-መጠይቅ ፈተና እንድትወሰዱ እናሳውቃለን፡፡

18/09/2026

የፈተና ቀን ስለማሳወቅ፤

የአማራ ከልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በ05/3/2018 ዓ.ም ለተለያዩ የአይሲቲ ክፍል ውድድሮች የፈተና ውጤት ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

ስለሆነም፣ ቀደም ሲል የተሰጡትን ፈተናዎች በማለፍ ለቀጣዩ የተግባር እና ቃለ መጠይቅ ፈተና ያለፋችሁ አመልካቾች ከዚህ በታች በተገለጸው ቀን፣ሰዓት እና ቦታ ማንነታችሁን የሚያረጋግጥ መታወቂያ በመያዝ ፈተናውን እንድትወስዱ እናሳውቃለን፡፡

10/09/2026
ለደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በዞኑ የሚገኙ ወረዳ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ፣ የጉባኤ ተሿሚዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ ለአገር አካላቶች ፣ ለመለው የዞናችን ማህበረሰብ እንኳን ለ...
10/09/2026

ለደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት እና በዞኑ የሚገኙ ወረዳ ፍርድ ቤቶች ዳኞች ፣ የጉባኤ ተሿሚዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ ለአገር አካላቶች ፣ ለመለው የዞናችን ማህበረሰብ እንኳን ለ 2019 ዓ.ም አዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ
አዲሱ አመት የሰላም ፣ የደስታ እና የስኬት ዘመን እንደሆንላችሁ እንመኛለን።

የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ።

10/09/2026

እንኳን ለ 2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ!

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አለምአንተ አግደው፣ በየደረጃው ለሚገኙ የክልሉ ፍርድ ቤቶች ዳኞች እና ሰራተኞች፣ ተገልጋዮች፣ ለመላው የክልሉ ሕዝብ እና ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት አደረሳችሁ ብለዋል።

Address

Dessi
251

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when South Wollo Zone High Court posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to South Wollo Zone High Court:

Shortcuts

Share