08/10/2026
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከዛሬ ጀምሮ ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል።
1. አቶ አደም ፋራህ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርአት ግንባታ አሥተባባሪ
2. አምባሳደር በትረ መንግሥቱ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት
ቤት ኀላፊ እና የካብኔ ጉዳዮች ሚኒስትር
3. ወይዘሮ እናትዓለም መለስ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር
4. አቶ ፍቃዱ ተሰማ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር
መረጃው አማራ ኮሙኒኬሽን