Tesfatsion Daka

Directions

Tesfatsion Daka This is my official page

እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! መልካም አዲስ ዓመት! የሚመጣው ዘመን የእግዚአብሔር ጸጋ የሚበዛበት፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በጤና እና በብልጽግና የሚሞላ ይሁንልን። እርስ በእርሳችን የምንዋደድበ...
10/09/2026

እንኳን አደረሳችሁ፤ አደረሰን! መልካም አዲስ ዓመት!
የሚመጣው ዘመን የእግዚአብሔር ጸጋ የሚበዛበት፣ በሰላም፣ በፍቅር፣ በጤና እና በብልጽግና የሚሞላ ይሁንልን። እርስ በእርሳችን የምንዋደድበትና የበረከት ዓመት ያድርግልን! በድጋሚ መልካም አዲስ ዓመት!

24/08/2026
እኔ ተስፋን የመትከል ኃላፊነቴን ተወጥቻለሁ፤ እናንተስ?
03/08/2026

እኔ ተስፋን የመትከል ኃላፊነቴን ተወጥቻለሁ፤ እናንተስ?

25/07/2026

"እጅግም መወደድ፣ እጅግም መጠላት ሁለቱም ያስፈራል። በመወደድና በመጠላት መሃል መረሳት ይሻላል።" ዳዊት ፀጋዬ

21/07/2026

ምን ችግር አለው? የተባሉ ነገሮች፣ በአብዛኛው ጊዜ ችግር አለባቸው። ስለዚህ ምን ችግር አለው? ስተባሉ ንቁ፣ ትኩረት ስጡ፣ ደግሞም ጥንቃቄ አድርጉ።

" የተደለዙ ገፆች " የማይነገሩ ፣ የማይጻፉ ፣ ግን የሚታወሱ ታሪኮቻችን፣ እነዚህ እውነተኛ ታሪኮች ናቸው። ሁላችንም በኖርነው ሕይወት ውስጥ የኖርናቸውና ሰዎች የኖሩት ግን በሕይወታችንና በ...
04/07/2026

" የተደለዙ ገፆች " የማይነገሩ ፣ የማይጻፉ ፣ ግን የሚታወሱ ታሪኮቻችን፣ እነዚህ እውነተኛ ታሪኮች ናቸው። ሁላችንም በኖርነው ሕይወት ውስጥ የኖርናቸውና ሰዎች የኖሩት ግን በሕይወታችንና በሕይወታቸው የማይነገሩ፣ የማይጻፉ ግን የሚታወሱ፣ ትዝታቸው በሆኑ አጋጣሚዎች ውልብ የሚሉ የሕይወት የተገነጠሉ ገፆች፣ የተዘለሉት ገፆች ፣ የተረሱ ገፆች፣ የደበዘዙ ገፆች፣ የተደለዙ ገፆች ናቸው። ከታሪካችች ንባብ ውስጥ ባይገቡም ግን ቦታ ያላቸው፣ አጭር ቢሆኑም በዝርዝር የሚታወሱ ፣ እያንዳንዳቸው ቅፅበት የዛሬን ያክል ፈገግ የሚያስብሉን፣ ...!

"በለጋስ ማሳ ላይ፣ በመልከኛ ሑዳድ                                   ስንዴ ይታረማል፣ እንዲያብብ እንክርዳድ።"                                 ከክብ ...
03/07/2026

"በለጋስ ማሳ ላይ፣ በመልከኛ ሑዳድ ስንዴ ይታረማል፣ እንዲያብብ እንክርዳድ።" ከክብ ልፋት መጽሐፍ የተወሰደ

02/07/2026

Address

Dilla

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tesfatsion Daka posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share