Dire dawa Administration Council P

Call Directions Website Contact the organization

Dire dawa Administration Council P Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dire dawa Administration Council P, Government Organization, Dire Dawa.

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ መደበኛ ውይይት አካሄደ።የምክር ቤቱ አስተባባሪ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ውይይትም የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የ21ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብ...
22/10/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አስተባባሪ ኮሚቴ መደበኛ ውይይት አካሄደ።

የምክር ቤቱ አስተባባሪ ኮሚቴ ባደረገው መደበኛ ውይይትም የድሬደዋ አስተዳደር ምክር ቤት የ21ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በዓል አከባበር ምን መምሰል እንዳለበት ተወያይቷል
በተጨማሪም የተለያዩ አዋጆች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈ ሲሆን በመጨረሻም የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች በሚያካሂዱት ክትትልና ቁጥጥር ስራዎች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደው መደበኛ ውይይቱ ተጠናቋል።

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አዲስ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እና የስራ ርክክብ አካሂደዋል።በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ጽ/ቤት እና በቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት የተሾሙ አመራሮች ...
20/10/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አዲስ አመራሮች የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እና የስራ ርክክብ አካሂደዋል።

በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት ጽ/ቤት እና በቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት የተሾሙ አመራሮች የም/ቤቱ አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን እና ም/አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሀርቢ ቡህ እና ሌሎች ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት የእንኳን ደህና መጣችሁ አቀባበል እና የስራ ርክክብ አካሂደዋል። የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴንም አዲስ የተመደቡት አመራሮች ባላቸው የስራ ልምድ መሰረት የተቋሙን ውጤታማነት እንደሚያሳድጉ ገልጸው መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላቸው መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል።

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በአል አከባበር አብይ ኮሚቴ ውይይት አካሄደ።''በብዝኃነት የደመቀች በምክክር የፀናች ስልጡን ኢትዮጲያ'' በሚል መሪ ቃል ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብ...
19/10/2026

የብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች በአል አከባበር አብይ ኮሚቴ ውይይት አካሄደ።

''በብዝኃነት የደመቀች በምክክር የፀናች ስልጡን ኢትዮጲያ'' በሚል መሪ ቃል ለ21ኛ ጊዜ የሚከበረው የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ቀን በአል በሀገር አቀፍ ደረጃ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ፌዴሬሽን ም/ቤት አስተባባሪነት በኦሮሚያ ክልል ጅማ ከተማ የማጠቃለያ አከባበር እንደሚደረግ ይታወቃል።

በመሆኑም በድሬዳዋ አስተዳደር ደረጃ በአሉን በተለያዩ ዝግጅቶች ለማክበር በድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አስተባባሪነት የተቋቋመው አብይ ኮሚቴ በተዘጋጀው እቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል።

በውይይት መድረኩም የኮሚቴው ሰብሳቢ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን ፣ ም/ሰብሳቢ የተከበሩ አቶ ሀርቢ ቡህ እንዲሁም የም/ቤቱ እና የአስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች የተገኙ ሲሆን መሪ እቅዱም በተከበሩ ወ/ሮ አንድነት ሀይሉ ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዶበት በሙሉ ድምጽ ጸድቋል።

በመጨረሻም የተከበሩ አፈ-ጉባኤ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን በሰጡት አቅጣጫም በአስተዳደር ደረጃ በአሉን በተሳካ ሁኔታ ለማክበር የተዘጋጀው መሪ እቅድ ላይ የተካሄደው ውይይት እቅዱን ለማሻሻል የሚጠቅም መሆኑን ገልጸው የዘንድሮውን የብሄሮች ብሄረሰብና ህዝቦች ቀን በአስተዳደር ደረጃ ከቀድሞ የበአሉ አከባበር ተሞክሮዎችን በመውሰድ ህብረ ብሄራዊነትንና የህዝብ ለህዝብ ትስስርን በማጠናከር እንዲሁም ሁሉም ሀላፊዎች የተሰጣቸውን አካላት በስራቸው ንኡሳን ኮሚቴዎችን በማደራጀት እና እቅድ በማዘጋጀት ጊዜ የለኝም በሚል መንፈስ ወደ ስራ መግባት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።
በተጨማሪም በንኡሳን ኮሚቴዎች የሚዘጋጁ እቅዶች ለምክር ቤቱ እንዲላክ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

ዜና ናትናኤል ነጋሽ
ፎቶ፦ እንደሪያስ ደሱ

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን!

18/10/2026

#ዜና ሹመት!

1- የተከበሩ ወ/ሮ ሚስራ አብደላ
የሴቶች ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
2 - የተከበሩ ወ/ሮ ከሪማ አሊ
የህግ ፍትህና የመልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
3- የተከበሩ ወ/ሮ ሰአዳ አዋሌ አሚር
የግብርና ተፈጥሮ ሀብት እና አካባቢ ጥበቃ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ
4- አቶ ቢቂላ ታደሰ
የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጽ/ቤት ኃላፊ
5 - ወ/ሮ ፈቲያ መሐመድ
የድሬዳዋ አስተዳደር ም /ቤት የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
6- አቶ ሐይለማሪያም በረጋ
የህግ አወጣጥ ክትትልና ቁጥጥር ሙያዊ ድጋፍ ደይሬክቶሬት ዳይሬክተር
7 - አቶ መለስ ቢራቱ
የድሬደዋ አስተዳደር የብዙሀን መገናኛ
ድርጅት ምክትል ስራአስኪያጅ
ሆነው ተሹመዋል።

በ21ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርና በመቶ ቀናትእቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን ...
15/10/2026

በ21ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበርና በመቶ ቀናትእቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን እናምክትል አፈጉባኤ የተከበሩ አቶ ሀርቢ ቡህ የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች እንዲሁም የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች በተገኙበት የ21ኛው የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል አከባበር መሪ እቅድ እና በመቶ ቀናት እቅድ አፈፃፀም ዙሪያ ሰፊ ውይይት ተካሂዷል

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጽ/ቤት እና የተጠሪ ተቋማት የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመበእቅድ ግምገማ መድረኩ ላይም የተከበሩ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን እንዲሁም...
15/10/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ጽ/ቤት እና የተጠሪ ተቋማት የአንደኛ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

በእቅድ ግምገማ መድረኩ ላይም የተከበሩ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን እንዲሁም ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሀርቢ ቡህ እና ሌሎች የምክር ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎችና የምክር ቤት ጽህፈት ቤትና የተጠሪ ተቋማት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች ተገኝተዋል
በመሆኑም የመ/ቤት ጽ/ቤትና የተጠሪ ተቋማቱ የአንደኛ ሩብ አመት የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት በዝርዝር ቀርቦ ሰፊ ውይይት ተካሂዶበታል።

የእቅድ ግምገማ መድረኩን የማጠቃለያ አቅጣጫ የሰጡት የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የተቋማቱ ሪፖርት በጥሩ ሁኔታ መዘጋጀቱን ገልጸው የተግባር አፈጻጸማቸውም መሻሻል እንደታየበት ገልጸዋል። በተጨማሪም የዋና ኦዲተር መ/ቤት የኦዲት አድማስ መስፋት እንደሚገባው እንዲሁም የፕላን ባለሞያ ቅጥር መፈጸም እንዳለበት ፤ የብዙሀን መገናኛ ድርጅትን በተመለከተም የተጀመሩ የገቢ ማሳደግ ስራዎችን ማጠናከር ይገባል ብለዋል እንዲሁም ሁሉም ተቋማት ከመድረኩ የተሰጡ ሀሳቦችን እንደግብአት በመጠቀም ለቀጣይ የትግበራ ምእራፍ ስራዎች ዝግጅት ሊደረግባቸው እንደሚገባ አቅጣጫ ሰጥተዋል።

በአዲሱ ካሳ
ፎቶ እንድሪያስ ደሱ

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት 19ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በፓናል ውይይት አከበሩ።በዛሬው እለት "ሠንደቅ አላማችን ለብሄራዊ መግባባትና ለአንድነታችን"በሚል መሪ ቃል በመላ...
12/10/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት 19ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን በፓናል ውይይት አከበሩ።

በዛሬው እለት "ሠንደቅ አላማችን ለብሄራዊ መግባባትና ለአንድነታችን"
በሚል መሪ ቃል በመላው ኢትዮጲያ ለ 19ኛ ጊዜ በመከበር ላይ ያለውን የብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀንን በማስመልከት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮች እና ሰራተኞች ፣የኢፌዲሪ አየር ሀይል 3ኛ አየር ምድብ አመራር እና አባላቶች ፣የድሬዳዋ ፖሊስ አመራር እና አባላቶች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በጋራ የፖናል ውይይት አካሂደዋል ።

በውይይት መድረኩ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን፣ የሰንደቅ ዓላማ ቀን ኢትዮጵያውያን ለህዳሴያቸው የገቡትን ቃል የሚያድሱበት ታሪካዊ ቀን ነው ብለዋል።

አፈ ጉባኤዋ ይህንን የተከበረ ሀገራዊ አርማ ክብሩ ተጠብቆ ለቀጣይ ትውልድ ማስተላለፍ የሚቻለው ጠንካራ ብሔራዊ መግባባትን በመገንባትና የአንድነት መሠረቶችን በማጠናከር መሆኑን አስገንዝበዋል።

አክለውም ድሬዳዋ የተለያዩ ባህሎች፣ ቋንቋዎችና ሕዝቦች በመቻቻልና በአብሮነት የሚኖሩባት የኢትዮጵያ ተምሳሌት መሆኗን በመግለፅ በመድረኩ የሚነሱ ጥልቅ ሐሳቦችና ውይይቶች ለቀጣይ ሀገራዊ መግባባት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚኖራቸው ገልጸዋል።

በመርሐ ግብሩ የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት የሕግ አወጣጥ፣ ክትትልና ቁጥጥር ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ተፈሪ ፍቃደ ስለ ሰንደቅ ዓላማ የማብራሪያ ሰነድ አቅርበዋል። በሰነዱ ላይም የተለያዩ ሐሳቦችና አስተያየቶች ተነስተው ውይይት ተካሂዷል።

በስነስረአቱም የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የሰንደቅ አላማ መስቀል ስነስረአቱን ያካሄዱ ሲሆን በመቀጠልም ለእለቱ የተዘጋጁ መልእክቶች ተላልፈዋል እንዲሁም የቃለ መሀላ ስነስረአት ተካሂዷል።

ዜና፦ ናትናኤል ነጋሽ
ፎቶ ፦ እንደሪያስ ደሱ

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

በድሬዳዋ አስተዳደር በንብረት ታክስ ደንብ ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ።የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ዘርፉን ከሚመለከተው  የአስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ጋ...
09/10/2026

በድሬዳዋ አስተዳደር በንብረት ታክስ ደንብ ላይ የባለድርሻ አካላት ውይይት ተካሄደ።

የድሬደዋ አስተዳደር ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ዘርፉን ከሚመለከተው የአስተዳደር ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ ጋር በመነጋገር የድሬደዋ አስተዳደር የንብረት ታክስ ደንብን ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ።

የውይይቱ ዋና አላማ የንብረት ታክስ ደንቡን ይዘት ለባለ ድርሻ አካላት በማቅረብ የተለያዩ ሀሳቦችንና አስተያየቶችን በማዳመጥ ደንቡ ግልፅ ፣ ፍትሀዊና በተግባር ሊፈፀም የሚችል እንዲሆን ለማብራራትና ከተሳታፊዎች ግብዓት ለማሰባሰብ ዓላማ ያደረገ ሲሆን
በውይይቱም የንብረት ግምት አሰጣጥ፣ የታክስ አወሳሰንና አሰባሰብ፣ የታክስ ከፋዮች መብትና ግዴታ እንዲሁም የደንቡ አፈጻጸም ሥርዓት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።

የምክር ቤቱ የበጀት፣ ኢኮኖሚ፣ ንግድና ኢንዱስትሪ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወ/ሮ አይናለም ተዘራ፣ በሕግ ዝግጅት ሂደት የምክር ቤቱ ተሳትፎና የባለድርሻ አካላት ግብዓት ደንቡ ከአስተዳደሩ የልማት ፍላጎትና ከሕዝቡ ጥቅም ጋር እንዲጣጣም እንደሚያግዝ ገልጸዋል።

የንብረት ታክስ ሥርዓትን በአግባቡ መተግበር የአስተዳደሩን የገቢ አቅም ከማጠናከር ባሻገር ለከተማ ልማት፣ ለመሠረተ ልማት ማስፋፊያና ለሕዝብ አገልግሎቶች መሻሻል የጎላ አስተዋጽኦ እንዳለውም ገልፀው በውይይቱ ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና ማብራሪያ ለሚያስፈልጋቸው ጉዳዮች የኢኮኖሚ ልማትና ፕላን ኮሚሽን ኃላፊ አቶ ሀይለማርያም ዳዲ ምላሽና ማብራሪያ ሰጥተዋል።

በመጨረሻም በውይይቱ የተነሱ ሀሳቦችና ግብዓቶች ተካተው የንብረት ታክስ ደንቡ ለምክር ቤቱ እንዲቀርብ አቅጣጫ ተቀምጧል።

ዜና ናትናኤል ነጋሽ
ምስል እስራኤል ሙሉ

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን መግለጫ ሰጡየተከበሩ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የ19ኛውን የብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በአል አከባበርን አስመልክቶ ለመ...
09/10/2026

የድሬዳዋ አስተዳደር ም/ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን መግለጫ ሰጡ

የተከበሩ አፈ ጉባኤ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን የ19ኛውን የብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በአል አከባበርን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙሀን መግለጫ ሰጥተዋል።

በመግለጫቸውም የብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን በአዋጅ ቁጥር 863/2006 አንቀጽ 2 መሰረት በየአመቱ ጥቅምት ወር በገባ በመጀመሪያው ሰኞ እንደሚከበር መደንገጉን ጠቅሰው በዓሉ ኢትዮጵያውያን የሀገርን ዳር ድንበርና ክብሯን ለማስጠበቅ ደማቸውን አፍስሰው አጥንታቸውን ከስክሰው ያስከበሩት ሰንደቅ አላማ በጋራ የሚከበርበት በመሆኑ ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ ለሰንደቅ አላማ የሚገባውን ክብር በመስጠት የማክበር ሀላፊነት ይኖርበታል ብለዋል።

የዘንድሮው 19ኛው የብሄራዊ ሰንደቅ አላማ ቀን ''ሰንደቅ አላማችን ለብረ ብሄራዊ መግባባት እና ለአንድነታችን '' በሚል መሪ ቃል ጥቅምት 2 /2019 ዓ.ም በሁሉም የመንግስት ተቋማት ክብርና ሞገሱን በጠበቀ መልኩ ተከብሮ እንደሚውል ገልጸው በእለቱም በሁሉም ተቋማት 4:30 ላይ የሰንደቅ አላማ መስቀል መርሃ ግብሩን በተመሳሳይ ሰዓት እንደሚከናወን ገልጸዋል::

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

በክረምት በጎ ፍቃድ የተሰሩ ሥራዎች አፈጻፀም እና የ100 ቀናት እቅድ በተመለከተ ውይይት ተካሄደ ።የድሬዳዋ አስተዳር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን፣ ምክትል አፈ ጉባኤ ...
08/10/2026

በክረምት በጎ ፍቃድ የተሰሩ ሥራዎች አፈጻፀም እና የ100 ቀናት እቅድ በተመለከተ ውይይት ተካሄደ ።

የድሬዳዋ አስተዳር ምክር ቤት አፈ ጉባኤ የተከበሩ ወ/ሮ ጫልቱ ሁሴን፣ ምክትል አፈ ጉባኤ የተከበሩ አቶ ሀርቢ ቡህ፣ የምክር ቤቱ ፀሀፊ የተከበሩ ወ/ሮ አንድነት ሀይሉ ፣የቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢዎች እንዲሁም የፅህፈት ቤቱ አመራሮች የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራዎች አፈፃፀም፣ የ100 ቀናት እቅድ እንዲሁም በቀጣይ ትኩረት ተሰጥቷቸው ሊሰሩ የሚገባቸው ሥራዎችና ትኩረት የሚሹ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄዱ።

በውይይቱም የተከናወኑ የክረምት በጎ ፍቃድ ሥራዎች አፈፃፀም በመገምግሞ የተገኙ ውጤቶችን በማስቀጠልና እንዲሁም በቀጣይ ሊሻሻሉ የሚገባቸው ጉዳዬች መሻሻል እንደሚያስፈልግ ገልፀዋል።
በመቀጠልም የ100 ቀናት እቅዱን በተሳካ ሁኔታ ለመፈፀም በቀጣይ ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ሥራዎችና ጉዳዮች ተለይተዋል።

በመጨረሻም በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎችን በተቀናጀና በተጠናከረ መልኩ ማስፈፀም እንደሚገባም አቅጣጫ ተቀምጧል።

ዜና ናትናኤል ነጋሽ
ምስል እንድርያስ ደሱ

#መረጃ | ወቅታዊ እና ትኩስ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት እነዚህን አማራጮች ይጠቀሙ ⬇️

የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት መረጃዎችን ለማግኘት እነዚህን የማህበራዊ ትስስር ገፆች በመከተል አሁኑኑ ቤተሰብ ይሁኑ!

ድህረ-ገጽ [Website]
www.ddacouncil.gov.et

ፌስቡክ [Facebook]
https://www.facebook.com/profile.php?id=100067680782694&mibextid=LQQJ4d

ዩቲዩብ [YouTube]
https://youtube.com/?si=TB3KelHlFoN6FhsP

ቲክ ቶክ [Tik Tok]
https://www.tiktok.com/.administrati?_t=8rV9o39Vegq&_r=1

ቴሌግራም [Telegram]
ለተመራጭ የምክር ቤት አባላት ብቻ፤

ስለ አብሮነትዎ እናመሰግናለን

Address

Dire Dawa

Opening Hours

Monday 01:30 - 17:30
Tuesday 01:30 - 17:30
Wednesday 01:30 - 17:30
Thursday 01:30 - 17:30
Friday 01:30 - 17:30

Telephone

+251914994672

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire dawa Administration Council P posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Organization

Send a message to Dire dawa Administration Council P:

Shortcuts

Share