west gojjam zon administration perosperity parti

Call Directions

west gojjam zon  administration perosperity parti Cell

12/10/2026
12/10/2026

የኢትዮጵያ ጠላቶች ድባቅ እየተመቱ ነው። ጠላቶቿን እያርከፈቻቸው ነው። በህዳሴው ግድብ ያሳካችውን ድል በቀ...

👉📌 የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳድር ጽ/ቤት  በቡሬ ከተማ ከንቲቫ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት የመንግስት እና የፓርቲን ተግባራት በቸክሊስ  የድጋፍና ክትትል ስራ አከናወ...
10/10/2026

👉📌 የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳድር ጽ/ቤት በቡሬ ከተማ ከንቲቫ ጽ/ቤት የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት የመንግስት እና የፓርቲን ተግባራት በቸክሊስ የድጋፍና ክትትል ስራ አከናወነናል💐‼️
👉👉የምዕራብ ጎጃም ዞን አስ/ር ጽ/ቤት ድጋፍ ሰጭ ልዑክ ቡድን በቡሬ ከተማ ከቲቫ ጽ/ቤት በአካል በመገኘት፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት እና የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን አስመልከቶ ለከተማው ከንቲቫ ጽ/ቤት ተ/ኃላፊ እና የማኔጅመንት አባላት አጠቃላይ የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ አድርጓል💐‼️።
በውይይቱም ወቅት፦
👉ሀ. የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድና የ1ኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ በሰፊው ተገምግሟል‼️።
👉ለ. ለአፈጻጸም አሻሚና ግልጽ ያልሆኑ ተግባራት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል‼️።
👉ሐ. ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከዞኑ ደጋፊ ቡድን ተገቢው ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል‼️።
↪️ይህ የድጋፍና ክትትል መድረክ የወረዳውን አስተዳደር ሥራ ውጤታማነት ለማሳደግና በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ግቦችን ስኬታማ ለማድረግ ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተጠቅሷል💐‼️።

👉 ምዕራብ ጎጃም ዞን አስ/ር ጽ/ቤት🏆🏆🏆🏆‼️

👉📌 የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳድር ጽ/ቤት  በቡሬ ከተማ  አስ/ጽ/ቤት ስር የ04 ቀበሌ አስተዳድር የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት የመንግስት እና የፓርቲን ተግባራት በቸክሊስ  የ...
10/10/2026

👉📌 የምዕራብ ጎጃም ዞን አስተዳድር ጽ/ቤት በቡሬ ከተማ አስ/ጽ/ቤት ስር የ04 ቀበሌ አስተዳድር የ2019 በጀት ዓመት የ1ኛው ሩብ ዓመት የመንግስት እና የፓርቲን ተግባራት በቸክሊስ የድጋፍና ክትትል ስራ አከናወነናል💐‼️
👉👉የምዕራብ ጎጃም ዞን አስ/ር ጽ/ቤት ድጋፍ ሰጭ ልዑክ ቡድን በቡሬ ከተማ 04 ቀበሌ አስ/ር ጽ/ቤት በአካል በመገኘት፣ የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድ ዝግጅት እና የ1ኛ ሩብ ዓመት አፈጻጸምን አስመልከቶ የቀበሌው አመራሮች💐 እና ባለሙያዎች አጠቃላይ የሙያና የቴክኒክ ድጋፍ አድርጓል💐‼️።
በውይይቱም ወቅት፦
👉ሀ. የ2019 በጀት ዓመት ዕቅድና የ1ኛው ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ በሰፊው ተገምግሟል‼️።
👉ለ. ለአፈጻጸም አሻሚና ግልጽ ያልሆኑ ተግባራት ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል‼️።
👉ሐ. ከተሳታፊዎች ለተነሱ ጥያቄዎችና አስተያየቶች ከዞኑ ደጋፊ ቡድን ተገቢው ማብራሪያና ምላሽ ተሰጥቷል‼️።
↪️ይህ የድጋፍና ክትትል መድረክ የቀበሌውን አስተዳደር ሥራ ውጤታማነት ለማሳደግና በበጀት ዓመቱ የታቀዱ ግቦችን ስኬታማ ለማድረግ ትልቅ አቅም የሚፈጥር መሆኑ ተጠቅሷል💐‼️።

👉 ምዕራብ ጎጃም ዞን አስ/ር ጽ/ቤት🏆🏆🏆🏆‼️

Address

Finote Selam

Telephone

+251918800689

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when west gojjam zon administration perosperity parti posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share