Hareri municipality public relation expert

Hareri municipality public relation expert

Share

ስለ ሐረ ር ከተማ መዘጋጃ ቤት እ ን ቅስቃሴ መረጀ የሚቀር ብ በት

01/05/2022

Yemetesasebs ena be fekere endihu me be yaberonete bealeendihoneenemegalene melekamebale

01/05/2022

https://www.facebook.com/100064845514191/posts/369474135224101/melekam bale

በሀረሪ ክልል የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ነው የገለጸው፡፡

የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ እንደገለጹት በሀረሪ ክልል የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲውል አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

ኮሚሽኑ ለበዓሉ ሰላማዊነት ከሚመለከታቸው አካላት የጸጥታ ግብረ ሀይል በማቋቋም በቅንጅት ሲሰራ መቆየቱን ጠቁመዋል።

የበአሉ በሚከበርባቸው ቦታዎችም ጥምር ሃይሉ አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያካሂድ ጠቁመው ምእመናኑ ወደ መስገጃ ስፍራ እንደልብ እንዲንቀሳቀስ ለማስቻል የትራፊክ እንቅስቃሴን በመገደብ አማራጭ መንገዶች መዘጋጀታቸውንም ነው የገለጹት።

ሀይማኖትን ሽፋን በማድረግ የሚደረጉ ፀረ ሰላም እንቅስቃሴዎች ከማክሸፍ አንፃር ህብረተሰቡ ከጸጥታ ሃይል ጎን መቆም እንደሚገባውም አሳስበዋል፡፡

በአሉ የሰላምና የአንድነት በአል እንዲሆንም ኮሚሽነሩ ምኞታቸውን ገልጿል፡፡

በፍቃዱ በላይ

Photos 18/03/2022

LATEST: Russia’s invasion of Ukraine has “largely stalled on all fronts,” the U.K. Ministry of Defense says. https://abcn.ws/3thphdO

Photos from Lia Tadesse, Former Minister of Health's post 18/03/2022

Whata create le amede reliable prominence news

18/03/2022
Photos from Harari Government communication affairs Office's post 18/03/2022
Want your business to be the top-listed Government Service in Harar?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


Harar

Opening Hours

09:00 - 17:00