26/03/2026
Harari People Regional State Office of the President
ሀረሪ ሑስኒ ረኢስ መክተባ ጋር
Waajjira Prezidantii Mootummaa Naannoo Hararii
26/03/2026
26/03/2026
ሳይ ሸዋል ኢድ!
19/03/2026
17/03/2026
አለም አቀፋዊ ሁኔታው ከፈጠረው የነዳጅ እጥረት በተጫማሪ በህገ ወጥ የነዳጅ ግብይት በመሳተፍ የዋጋ ንረት እንዲከሰት በማድረግ አሽከርካሪዎችን እና ህዝቡን ሲያማራሩ በነበሩ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ጀምረናል።
ይሄንን ህግ የማስከበር ተልእኮ በአጭር ጊዜ ለፈፀመው ግብረ ኃይል ልባዊ ምስጋና እያቀረብኩ በቀጣይም በዚህ ህገ ወጥ ተግባር ተሳትፎ የነበራቸውን እና ኃላፊነታቸውን ባልተወጡ አካላት ላይ ተጠያቂነትን የምናረጋግጥ መሆኑን እገልጻለሁ።
መላው የክልላችን ህዝህ በተመሳሳይ ሁኔታ ህዝብን እያማረሩ ባሉ ህገ ወጥ ድርጊቶች በምንወስደው እርምጃ ተገቢውን ድጋፍ እንዲያደርግ ጥሪዬን አቀርባለሁ።
09/03/2026
09/03/2026
18/02/2026
Ramadan Mubarak!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Contact the business
Website
Address
Bote, New President Office Building
Harar
