Gemechis Wakuma Maza

Gemechis Wakuma Maza

Share

This is Gemechis Wakuma Maza Official page.
ይህ የገመቺስ ዋቁማ መዓዛ ትክክለኛ የFacebook ገፅ ነው። This is Gemechis Wakuma Maza Official page.

It is where you get about the Harari region's information And Follow interesting activities.

Photos from Gemechis Wakuma Maza's post 01/03/2023

✨ 𝐇 𝐀 𝐑 𝐀 𝐑 ✨

|𝐎𝐮𝐫 𝐏𝐞𝐚𝐜𝐞𝐟𝐮𝐥 𝐂𝐢𝐭𝐲|

✨|[𝐃𝐮𝐤-𝐁𝐞𝐫]|✨

Photos from Gemechis Wakuma Maza's post 01/03/2023

𝐀 𝐃 𝐖 𝐀
እንኳን ለ127ኛው የዓድዋ የድል በዓል አደረሳችሁ፡፡

ለሀገር ፍቅር ስሜት ፣ ለማንነት ክብር ፣ #ኢትዮጵያን ለማፅናት በጋራ የመሰለፍ የአንድነት ውጤት #የኢትዮጵያዊነት ብርታት, #በነፃነት ለመቆማችን ምክንያት ፣ የፅናት ውጤት ኩራት #በኢትዮጵያውያን የተሟሸ #ድል #አድዋ.
𝐄 ‑ 𝐓 ‑ 𝐇 ‑ 𝐈 ‑ 𝐎 ‑ 𝐏 ‑ 𝐈 ‑ 𝐀

#አድዋ

Gemechis Wakuma Maza 🙏

26/02/2023

🔰 𝐓𝐨𝐠𝐞𝐭𝐡𝐞𝐫𝐧𝐞𝐬𝐬...💖
____|♾|_____ .

Muktar Salih ◈ Khalid Alwan ◈ Ordin Bedri

Photos from Gemechis Wakuma Maza's post 24/02/2023

|፧፦ 𝐇𝐚𝐫𝐚𝐫 |፧፦ ⚽️
"የልማትና የሰላም እንቅስቃሴዎች እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን በማየቴ ልባዊ ደስታ ተሰምቶኛል።" Ordin Bedri

የሀረር ከተማ እግር ኳስ ክለብ ደጋፊ ማህበር በክልላችን ሁለንተናዊ የልማትና የሰላም እንቅስቃሴዎች እገዛ ለማድረግ ዝግጁ መሆናቸውን በማየቴ ልባዊ ደስታ ተሰምቶኛል።

በቀጣይም በክልላችን ስፖርቱ እንዲለማና በወጣቶቻችን መካከል የአብሮነት የወንድማማችነትና የእህትማማችነት እሴቶች እንዲጠናከሩ በጋራ የምንሰራ ይሆናል። |፧፦ Ordin Bedri (የሐረሪ ክልል ር/መስተዳድር)

Harar city sport club |👍

21/02/2023

#𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚‑ ✨🇪🇹✨
"ነገ የምንፈልጋትን ሀገር ለመገንባት በዛሬው ትውልድ ላይ መሥራት ይኖርብናል።"

"Biyya bor arguu feenu ijaaruuf dhaloota har'a irratti hojjeechuutu nuuf mala."

"We need to work on the current generation to build the country we want tomorrow."
Abiy Ahmed Ali

16/02/2023

ስንናገር በምክንያት ነው!

✨ መሻታችን ሁሉ #የቤተክርስቲያናችን ፍላጎት መሆኑን ስናረጋግጥ ያኮራናል! ✨ 🙏 ❤ 🙏

ሰላምን ፣ ፍቅርን ፣ አንድነትን ፣ መተሳሰብን ፣ መከባበርን ለሁላችን ያድለን! 🙏

🙏 ፈጣሪ #አምላክ የሁላችን የሆነችውን #ኢትዮጵያን ሀገራችንን ይጠብቅልን! 🙏

11/02/2023

"𝐀 𝐥𝐞𝐚𝐝𝐞𝐫 𝐢𝐬 𝐛𝐞𝐬𝐭 𝐰𝐡𝐞𝐧 𝐩𝐞𝐨𝐩𝐥𝐞 𝐛𝐚𝐫𝐞𝐥𝐲 𝐤𝐧𝐨𝐰 𝐡𝐞 𝐞𝐱𝐢𝐬𝐭𝐬, 𝐰𝐡𝐞𝐧 𝐡𝐢𝐬 𝐰𝐨𝐫𝐤 𝐢𝐬 𝐝𝐨𝐧𝐞, 𝐡𝐢𝐬 𝐚𝐢𝐦 𝐟𝐮𝐥𝐟𝐢𝐥𝐥𝐞𝐝, 𝐭𝐡𝐞𝐲 𝐰𝐢𝐥𝐥 𝐬𝐚𝐲: 𝐰𝐞 𝐝𝐢𝐝 𝐢𝐭 𝐨𝐮𝐫𝐬𝐞𝐥𝐯𝐞𝐬."

✨Mr.President Ordin Bedri & V/President Mrs.Misra Abdella ✨

Photos from Gemechis Wakuma Maza's post 04/02/2023

እኔ Gemechis Wakuma Maza
✨የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታይ ነኝ!✨

የማምነው እና የምከተለው #እምነት የቤተክርስቲያኗ #ቀኖና ፣ ስርዓተ-እምነት እንዲሁም #አሰተምሮዎቿ ሁሉ አይደለም በአንድ ወይም በሁለት #ቋንቋዎች አገልግሎተ-ቤተክርስቲያኗን መስጠት, ቢሆንላት በተቻላት አቅምና መጠን በሁሉም ቋንቋዎች ለዓለም ህዝብ #ብታደርስ ፣ #ብታስተምር ፣ #ብትሰብክ ደስተኛ ነኝ፤ ፍላጎቴም ነው።

#ቋንቋን ምክንያት ተደርጎ ግን መክፈል ወይም የነዝያ ፣ የነዚህ ተብላ እንድትከፋፈል አልፈልግም ይህም እንዲሆን ቆሜ #አልጠብቅም.! ግልፅ ነው ሁሉም ነገር.!

እኔ ከውልደቴ እስከ አሁን ድረስ ቤተ-ክርስቲያኔ ያስተማረችኝ እና የማውቀው ፣ የማምነው እምነቴ ፣ የምከተለው ስርዓተ-ቤተክርስቲያን ይህ ነው...



ነው።

በስ ካላስ ጨርሻለው!
Gemechis Wakuma Maza
ገመቺስ ዋቁማ
ሐረር

Photos from Gemechis Wakuma Maza's post 04/02/2023

⛔️ #ተከልክሏል‼️

የሐረር በር (ዱክ በር) መንገድ በአንድ አቅጣጫ አገልግሎት እንዲሰጥ ተወስኗል።

ከሀረር በር (ከዱክ በር) ወደ ፈረስ መጋላ የሚወስደው የመኪና መንገድ በአንድ አቅጣጫ አገልግሎት እንዲሰጥ ተወስኗል።

በአንድ አቅጣጫ አገልግሎት እንዲሰጥ የተወሰነው የመኪና መንገድ ለተሽከርካሪዎች ከዱክ በር (ከአንደኛ መንገድ) መውጫነት ሆኖ አገልግሎት እንዲሰጥ ነው።

ወደ ውስጥ ለመግባትም ከሐረር በር (ዱክ በር) በስተግራ ባለው በሎዝ ተራ ወደ ፈላና በር የሚወስደው መንገድ እንዲሁም በስተቀኝ በሸዋበር ወደ በድሪ በሪ የሚወስደው አማራጭ መንገድ መጠቀም ይቻላል ተብሏል።

1.የመንገድ ለውጡ ጥቅምና ጉዳት ከረጅም አመታት በፊት ተጠንቶ እንደ መፍትሄ የቀረበ መሆኑ

2.የተዘጋው መንገድ ከዱክ በር ወደ ፈረስ መጋላ የሚወስደው ብቻ ሲሆን ከፈረስ መጋላ ወደ ዱክ በር ለማንኛውም አሽከርካሪ ክፍት ነው።

3.ይህ ስፍራ የጀጎል አለም አቀፍ ቅርስ መገኛ እንደመሆኑ መጠን ቅርሱንና ቀድሞ ከነበሩ ህገወጥ እንቅስቃሴዎች ለመቅረፍ ያግዛል።

4.ይህ ለውጥ የትራፊክ መጨናነቅን እና በእግረኞች ላይ የሚፈርሰውን አደጋን የሚቀንስ ነው።

5.በአምስቱም የጀጎል በሮች ተዳራሽ የሆነ የትራንስፖርት ፍሰትን ተግባራዊ ለማድረግ የሚያስችል እና ለከተማዋ እድገት አስተዋፅ እንደሚያደርግ ስለታመነበት ነው።

በመሆኑም ሁሉም አሽከርካሪዎች የወጣውን መመሪያ በአግባቡ ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቧል።



#ሐረር
info

03/02/2023

Be Strongly keep going your way... 🚀
Follow for more creative and funny video 📌🥰💯

Want your business to be the top-listed Government Service in Harar?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

http://linktr.ee/gemechis699

Address


Harar