Kombolcha City Administration Department Of Revenue

Call Directions Website

Kombolcha City Administration Department Of Revenue This pages Kombolcha City Administration Department Of Revenue official page

ማስታወቂያ!ከዚህ በታች በስም የተዘረዘራችሁ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ግብር ከፋዮች በሙሉ በታክስ ኦዲትና ህግ ማስከበር ዋና የስራ ሂደት በኩል ሒሳብ መዝገባችሁን ለኦዲት ...
28/10/2026

ማስታወቂያ!
ከዚህ በታች በስም የተዘረዘራችሁ የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ግብር ከፋዮች በሙሉ በታክስ ኦዲትና ህግ ማስከበር ዋና የስራ ሂደት በኩል ሒሳብ መዝገባችሁን ለኦዲት ምርመራ እንድታቀርቡ በተደጋጋሚ በስልክ ቢነገራችሁም እስከአሁን ድረስ ማቅረብ አልቻላችሁም።
ስለሆነም ይህ መረጃ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ10ቀናት ውስጥ የማታቀርቡ ከሆነ መምሪያው በታክስ አዋጁ መሰረት አስፈላጊውን አስተዳደራዊ እርምጃ ለመውሰድ የሚገደድ መሆኑን እናሳውቃለን።
"ግብር ለሀገር ክብር"
ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ  ደጋፊ ብድን አባላት በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በመገኘት የ2019 በጀት አመት የሁለተኛ ሩብ አመት የአካል ድጋፍ እያደረገ ነው።ደጋፊ የብድን አ...
27/10/2026

የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ደጋፊ ብድን አባላት በኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በመገኘት የ2019 በጀት አመት የሁለተኛ ሩብ አመት የአካል ድጋፍ እያደረገ ነው።

ደጋፊ የብድን አባላቱ በዛሬው ዕለት ከመምሪያና ከክፍለ ከተማ ገቢ ጽ/በቶች የማኔጅመን አባላት ጋር እስካሁን በተከናወኑ ተግባራት ላይ እና በቀጣይ የተሻለ ገቢ ለመሰብሰብ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል ።

ጥቅምት 17/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2019 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ በሚሠሩ ተግባራት ዙሪያ ከመምሪያና ከክፍለ ከተማ ገቢ ጽ/ቤቶች የ...
26/10/2026

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ የ2019 በጀት አመት የመጀመሪያ ሩብ አመት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ እና በቀጣይ በሚሠሩ ተግባራት ዙሪያ ከመምሪያና ከክፍለ ከተማ ገቢ ጽ/ቤቶች የማኔጅመንት አባላት ጋር ውይይት እያካሄደ ይገኛል።
ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

።።።።።።።  ማስታወቂያ ።።።።። ​⚠️ ለደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች በሙሉ የተሰጠ ጠቃሚ ማሳሰቢያ!​ውድ ነጋዴዎች፣ የግብር ማስታወቂያ እና ክፍያ አፈጻጸም ሂደትን በተመለከተ አላስፈላጊ እን...
24/10/2026

።።።።።።። ማስታወቂያ ።።።።።
​⚠️ ለደረጃ «ሀ» ግብር ከፋዮች በሙሉ የተሰጠ ጠቃሚ ማሳሰቢያ!
​ውድ ነጋዴዎች፣ የግብር ማስታወቂያ እና ክፍያ አፈጻጸም ሂደትን በተመለከተ አላስፈላጊ እንግልት እና ቅጣት እንዳይገጥምዎት የሚከተሉትን ነጥቦች ልብ ይበሉ፦
​1️⃣ ግብር ማስታወቅ፦ ግብርዎን የሚያሳውቁት በ eTax (etax.mor.gov.et) ድህረ ገጽ ላይ ብቻ ነው።
2️⃣ ክፍያ መፈጸም፦ ክፍያ መፈጸም የሚችሉት በሁለት መንገዶች ብቻ ነው፦
​📲 በቴሌብር (telebirr)
​🏦 በደራሽ (Derash) – በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE) ብቻ!
​🚨 ማስጠንቀቂያ፦
በሌሎች የግል ባንኮች የሚፈጸም ክፍያ እንደተፈጸመ ስለማይቆጠር ለተጨማሪ ቅጣት እና እንግልት ይዳርጋል። ስለዚህ ክፍያዎን በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (በደራሽ) ወይም በቴሌብር ብቻ መፈጸምዎን ያረጋግጡ!
​💡 ስራዎን በህጋዊ እና በትክክለኛው መንገድ በመከወን ጊዜዎን እና ገንዘብዎን ይጠብቁ!
​📲 ለሌሎች ነጋዴዎች እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ!
ጥቅምት 14/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

መምሪያው ከ676 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ!የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከመደበኛ ገቢ እና ከአገልግሎት 5,119,165,880(አምስት ቢሊየን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊ...
22/10/2026

መምሪያው ከ676 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ!
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ ከመደበኛ ገቢ እና ከአገልግሎት 5,119,165,880(አምስት ቢሊየን አንድ መቶ አስራ ዘጠኝ ሚሊየን አንድ መቶ ስልሳ አምስት ሺህ ስምንት መቶ ሰማኒያ) ብር ገቢ ለመሰብሰብ አቅዶ እየሰራ ይገኛል፡፡

በዚህም በመጀመሪያ ሩብ አመት ከመደበኛ ገቢ 576,607,221(አምስት መቶ ሰባ ስድስት ሚሊየን ስድስት መቶ ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሀያ አንድ) ብር እና ከአገልግሎት 100,285,769(አንድ መቶ ሚሊየን ሁለት መቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ ሰባት መቶ ስልሳ ዘጠኝ) ብር በድምሩ 676,892,990 (ስድስት መቶ ሰባ ስድስት ሚሊየን ስምንት መቶ ዘጠና ሁለት ሺህ ዘጠኝ መቶ ዘጠና) ብር መሰብሰብ ችሏል፡፡

ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር 204,715,798 (ሁለት መቶ አራት ሚሊየን ሰባት መቶ አስራ አምስት ሺህ ሰባቶ ዘጠና ስምንት)ብር ወይም 43.36 በመቶ በብልጫ መሰብሰብ ተችሏል፡፡
ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሒሳብ ሲቀርብ መሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች1. ድርጅቱ ባለው የስራ ዘርፍ ብዛት እና የተጠቃለለ (Consolidate)የተደረገ የተሞላ ማሳወቂያ ቅፅ 2. በኢፋይሊንግ...
21/10/2026

የ2018 በጀት ዓመት ዓመታዊ ሒሳብ ሲቀርብ መሟላት ያለባቸዉ ሰነዶች

1. ድርጅቱ ባለው የስራ ዘርፍ ብዛት እና የተጠቃለለ (Consolidate)የተደረገ የተሞላ ማሳወቂያ ቅፅ
2. በኢፋይሊንግ የተደረገ ማስታወቂያ በሀርድ ኮፒ ፕሪንት አድረጎ ከሂሳብ መዝገቡ ጋር አያይዞ ማቅረብ
3. የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን ዓመታዊ ሪፖርትና የእጅ በጅ ሽያጭ ማጠቃለያ ዝርዝር በኤክሴል ተሰርቶ እንዲቀርብ ፤ልዩነት ካላው ዝርዝር ማስረጃ አብሮ ማቅርብ
4. በታክስ ዘመኑ የተወገደ የንግድ ሥራ ሀብት የሽያጭ ዋጋ፣ በተፈጥሮ አደጋ ለወደመ ወይም በሌላ ከቁጥጥር ውጭ በሆነ ምክንያት ለውጥ ለተደረገበት ሀብት የተፈፀመ የካሣ ክፍያ ካለ የክፍያ ማስረጃ ማቅረብ
5. የታክስ እፎይታ ወይም ከታክስ ነፃ መብት ያለው ታክስ ከፋይ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ
6. ለታክስ ስሌት የተዘጋጀው በተፈቀደላቸው የሂሳብ ባለሙያዎች ወይም በውጭ ኦዲተሮች የተሰጠውን የምስክር ወረቀት ከሂሣብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ እንዲያቀርቡ ማድረግ
7. የተሟላ ዓመታዊ የሂሣብ መግጫ፡- የትርፍና ኪሳራ መግለጫ በየዘርፉ (profit & loss statement)፣የሀብትና እዳ መግለጫ(balance sheet) ተገቢዉን ማስረጃ፣የገንዘብ ፍሰት ማሳያ(cash flow)፣የባለቤቶች ሀብት ሁኔታ(owners equity position)፣እንዲሁም የመረጃ ቋት(leger) በሶፍት ኮፒ እና የአመቱ መጨረሻ የቆጠራ ሪፖርት መቅረብ ይኖርበታል
8. የእርጅና ቅናሽ የተያዘለት የንግድ ስራ ሀብት በሰንጠረዥ የተሰራ ፎርም እና ለጥገናና ማሻሻያ የወጡ ወጪዎች ለየትኛው ቋሚ እቃ እንደሆነ ለይቶ ማቅረብ
9. የቅድመ ግብር ክፍያ ተቀናሽ ከአመታዊ ሽያጭ በላይ ከሆነ ዝርዝር ምክንያቱን ከማስረጃ ጋር እንዲቀርብ
10. በንግድ ትርፍ ማሳወቂያ ላይ የተገለፀው ጠቅላላ ሽያጭ/ተሰብሳቢ/ ከተጨማሪ እሴት ታክስ የ 12 ወር ሽያጭ ሂሳብ ጋር ልዩነት ካለው ዝርዝር ምክንያቱ በማስረጃ ማቅረብ
11. የአክሲዮን ትርፍ ድርሻ የባለፈው ዓመት ካፒታል/Dividend / ያደገ ከሆነ መረጃ
12. ኮንስትራክሽን፣ ማሽነሪ ኪራይእና የረጅም ጊዜ ዉል በተመለከተ የስራ ውልና የክፍያ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ እንዲሁም advance &accrued revenue ጋር ዝርዝር ማስረጃና ማብራሪያ ማቅረብ
13. የኪራይ ገቢ ግብር ርፖርት ሲቀርብ ከንግድ ትርፍ ተለይቶ ለብቻ መቅረብ ይኖርበታል
14. other dedaction ተብሎ በጥቅል የቀረበ ወጪ ሲኖር ዝርዝር ማስረጃ እንዲቀርብ ማድረግ እና መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
15. የድርጅቱ የሀብትና ዕዳ መግለጫ ላይ የተገለጸው የሼር ሆልደር ተስብሳቢ(share holder receivable) ድርጅቱ የወለድ ወጪ ካለዉ ከሱ ጋር ህጉ በሚፈቀደው መሰረት መቅረብ
16. ድርጅቱ ከሚጠቀምበት ሁሉም ባንኮች የባንክ ስቴትመንት
17. ሪል አስቴት ከሆነ ከደንበኞች በቅድሚያ ስብሰቦ የሚሰራ ከሆነ በPercentage of completion ንግድ ትርፍ ተሰርቶ መቅረብ አለበት
18. የቅድመ ግብር ክፍያ (Advance payment) የከፈለበትን ማስረጃ እንዲቀርብ
19. የሂሣብ መግለጫው ሲቀርብ መረጃዎቹን በትክክል የሚያውቀው ሰው ይዞ እንዲቀርብ (ስለ ሂሣብ ማስረዳት እናመናበብ) የሚችል ባለሙያ
ጥቅምት 11/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

20/10/2026
16/10/2026

በቅሬታ አቀራረብ እና ምላሽ አሰጣጥ ዙሪያ ከደንበኞች አገልግሎት ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ ጋር የተደረገ ቆይታ
ጥቅምት 6/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

ለደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች በሙሉእንኳን ለ2019 በጀት አመት የግብር ዘመን አደረሳችሁ!አመታዊ ግብር የቀረዎትየመክፈያ ጊዜ ጥቂት ስለሆነ ወደ አላስፈላጊ ቅጣት እና ወለድ እንዳትገቡ በወቅቱ...
15/10/2026

ለደረጃ "ሀ" ግብር ከፋዮች በሙሉ
እንኳን ለ2019 በጀት አመት የግብር ዘመን አደረሳችሁ!
አመታዊ ግብር የቀረዎትየመክፈያ ጊዜ ጥቂት ስለሆነ ወደ አላስፈላጊ ቅጣት እና ወለድ እንዳትገቡ በወቅቱ ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳስባለን!!
የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ

ጥቅምት 5/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

ግብር ከፋዮች ህግና ስርአትን አክብሮ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በደረሰኝ አቆራረጥ ዙሪያ ለግብር ከፋዮች ግንዛቤ ሰጥቷል፡፡የመምሪያው ሃለፊ አቶ...
14/10/2026

ግብር ከፋዮች ህግና ስርአትን አክብሮ መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡

የኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በደረሰኝ አቆራረጥ ዙሪያ ለግብር ከፋዮች ግንዛቤ ሰጥቷል፡፡

የመምሪያው ሃለፊ አቶ ሙሀመድ ሰይድ የፌደራል ታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1434/2018 አንቀጽ 125 መሰረት አንድ ግብር ከፋይ ደረሰኝ መስጠት ሲገባ ያልሰጠ ማንኛውም ታክስ ከፋይ ለገዥው ባልሰጠው በእያንዳንዱ ደረሰኝ ብዛት 100ሺህ ብር ቅጣት እንደሚቀጣ እና የተጣለው ቅጣት በባለስላጣኑ ሊነሳ እንደማይችል መደንገጉን ተናግረዋል፡፡

ሃለፊው አክለውም ለአንድ ግብይት በተሰጠ ተመሳሳይ ደረሰኝ ላይ የተለያዩ ዋጋዎችን ፣ የሽያጭ ዋጋን በማሳነስ ደረሰኝ የሰጠ ማንኛውም ግብር ከፋይ 100ሺህ ብር የገንዘብ መቀጫ እና ከአምስት እስከ ሰባት አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት እንዲቀጣ በህጉ መደንገጉን ለግብር ከፋዮች አስረድተዋል፡፡

ስለሆነም ግብር ከፋዮች ህግና ስርአትን አክብሮና በታማኝነት ስራን መስራት እንደሚገባ አቶ ሙሀመድ አሳስበዋል ፡፡

በመድረኩ የተገኙት ግብር ከፋዮች የተለያዩ ጥያቄዎችና አስተያየቶችን የሰጡ ሲሆን በሚመለከታቸው አካለት ምላሽና ማብራሪያ በመስጠት እንዲሁም የጋራ መገባባት ላይ በመድረስ ውይይቱ ተጠናቋል፡፡
ጥቅምት 4/2019 ዓ.ም
የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዋና የስራ ሂደት የኮምቦልቻ ከተማ አሰተዳደር ገቢዎች መምሪያ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን አማራጮች ላይክ እና ሸር በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
በፌስቡክ
https://www.facebook.com/kombolcha.revenue1
በቴሌግራም
https://t.me/komblcharevenue
በቲክቶክ
www.tiktok.com/

Address

Administration Building
Kembolcha

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251930026582

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kombolcha City Administration Department Of Revenue posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share