03/11/2026
የከሚሴ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከከሚሴ ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ለስደት ተመላሽ ሰልጣኞች በኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ዙሪያ ግንዛቤ ከተፈጠረላቸው በኋላ የደም ምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ ይገኛል። ይህ በጎ ተግባር ማህበረሰቡን በጤና ግንዛቤ ለማንቃት እና ተደራሽ የህክምና አገልግሎቶችን ለመስጠት ትልቅ አስተዋጽኦ አለው።
ለኢንዱስትሪ ልማት አሰተማማኝና ሰፊ መሰረት ያለው በመካከለኛ ደረጃ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለኢንዱስትሪው ማብቃትና ማፍራት ነው።
ኦሮሞ ዞን ስራና ስልጠና መምሪያ
Kemissie
Be the first to know and let us send you an email when Oromo Zone Labour and Training. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Oromo Zone Labour and Training.: