Aba Saya Head Office

Call Directions Website

Aba Saya Head Office Bulchiinsa Gaarii,Guddina biyyaaf✍️

ፋኖ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈጸመው አሰቃቂ በደል፣ የአንገት መቁረጥ ድርጊት እና በሚዲያ ያሳየው ትዕቢት የብዙዎችን ህይወት ቀጥፏል። በፋኖ የተቆረጠው አንገት እና የፈሰሰው የንጹሃን ደም የአብ...
21/09/2026

ፋኖ በኦሮሞ ህዝብ ላይ የፈጸመው አሰቃቂ በደል፣ የአንገት መቁረጥ ድርጊት እና በሚዲያ ያሳየው ትዕቢት የብዙዎችን ህይወት ቀጥፏል። በፋኖ የተቆረጠው አንገት እና የፈሰሰው የንጹሃን ደም የአብሮነትን መንገድ ዘግቶታል። ይህ አሁንም በየእለቱ እየተፈጸመ ያለ መራራ እውነታ ነዉ

የፖለቲካ ህልውና የሌለው የውዳቂ ስብስብ "ትብብር ለሕልውና" ሲል ፍጹም ያስቃል! አንዱ ሌላኛውን ሲጨፈጭፍ እና ሲያወድም የኖረ ኃይል ዛሬ በጋራ ቆመን እናድንሃለን ማለቱ የሕዝብን ቁስል መዘ...
20/09/2026

የፖለቲካ ህልውና የሌለው የውዳቂ ስብስብ "ትብብር ለሕልውና" ሲል ፍጹም ያስቃል! አንዱ ሌላኛውን ሲጨፈጭፍ እና ሲያወድም የኖረ ኃይል ዛሬ በጋራ ቆመን እናድንሃለን ማለቱ የሕዝብን ቁስል መዘባበት እና የፖለቲካ ቅጥፈት ነው። ሸኔ በኦሮሚያ ንፁሃንን ሲጨፈጭፍ እና ሰሜናዊውን ሕዝብ እንደ ጠላት ሲፈርጅ ኖሮ፣ እንዲሁም ሕወሓት ለአመታት አማራንና ኦሮሞን በጅምላ ሲፈጅ እና ሀገርን ሲመጥ ቆይቶ ዛሬ የሕዝብ ጠበቃ ሆኖ መቅረቡ ከእውነት የራቀ ፌዝ ነው። እነዚህ እርስ በርሳቸው የሕልውና ስጋት የሆኑ፣ ያለፉት ታሪካዊ የደም ዕዳዎች እና የጭካኔ ምዕራፎች ያልታጠቡላቸው ኃይሎች የፈጠሩት ጥምረት ለሕዝብ የውጭ ኃይላትን አጀንዳ ለማስፈጸም እና ከውድቀታቸዉ ለመትረፍ የተደረገ የጊዜያዊ ስልት ብቻ ነው። ታሪክን ይቅርታ ሳይጠይቁ እና ለፈጸሙት ግፍ ንሰሃሳይገቡ በስልጣን ጥማት የተነደፉ እነዚህ ቡድኖች ትብብራቸዉ የዝንብ ነዉ።ዝንብ ተባብሮ ገንቦ አይከፍትም፡፡

የተለያዩ የጠላት ሚዲያዎች  እያሰራጩት ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሐሰተኛ (Fake News) ነው።መንግስት የራሱ የሆነ ጠንካራ የህግ ማስከበር መዋቅር እና ኃላፊነት ያለው በመሆኑ፣ የጸጥታ ስራ...
16/09/2026

የተለያዩ የጠላት ሚዲያዎች እያሰራጩት ያለው መረጃ ሙሉ በሙሉ ሐሰተኛ (Fake News) ነው።
መንግስት የራሱ የሆነ ጠንካራ የህግ ማስከበር መዋቅር እና ኃላፊነት ያለው በመሆኑ፣ የጸጥታ ስራን ለአርሶ አደሩ በግል ወጪ እንዲሸከም አድርጓል የሚባለው መረጃ ከቶውንም እውነት አይደለም። ህብረተሰቡን ግራ ለማጋባት እና ስነ-ልቦናዊ ጫና ለመፍጠር የሚነዙ እንዲህ ያሉ የሐሰት ወሬዎች በጥብቅ ሊወገዙ ይገባል።

የኢትዮጵያ የብሪክስ (BRICS) አባልነት ሀገራችንን በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና የጂኦፖለቲካ ምህዳር አዲስ ከፍታ ላይ ያሸጋገረ ታሪካዊ ድል ነው። ከምግብ ዋስትና እና ታዳሽ ኃይል እስከ ሰው ...
14/09/2026

የኢትዮጵያ የብሪክስ (BRICS) አባልነት ሀገራችንን በዓለም አቀፍ የኢኮኖሚና የጂኦፖለቲካ ምህዳር አዲስ ከፍታ ላይ ያሸጋገረ ታሪካዊ ድል ነው። ከምግብ ዋስትና እና ታዳሽ ኃይል እስከ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI)፣ የፋይናንስ ማሻሻያ እና የባሕር በር አማራጮች ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትንና የአፍሪካን ስትራቴጂካዊ ፍላጎት በብሪክስ መድረክ በግንባር ቀደምትነት እያስተጋባች ትገኛለች።
​

08/09/2026
በትግራይ ወጣቶች ላይ እየደረሰ ያለው አፈሳና ስቃይ ከአሁን በኋላ የሚታለፍ አይደለም። ህወሓት ወጣቱን ለጦርነት መማገዱን እንዲያቆም እና የሕዝቡን የሰላም ጥያቄ እንዲያከብር ድምፃችንን ከፍ ...
17/07/2026

በትግራይ ወጣቶች ላይ እየደረሰ ያለው አፈሳና ስቃይ ከአሁን በኋላ የሚታለፍ አይደለም። ህወሓት ወጣቱን ለጦርነት መማገዱን እንዲያቆም እና የሕዝቡን የሰላም ጥያቄ እንዲያከብር ድምፃችንን ከፍ አድርገን ማሰማት አለብን። ሰልፉን 'የብልፅግና ሴራ ነው' እያሉ ለማጣጣል መሞከር የለመዱት የማስፈራሪያ መንገድ ቢሆንም፣ እኛ ግን የምንወጣው ስለ ወንድሞቻችን ነፃነትና ስለ እውነተኛ ሰላም ብለን ነው። ነገ ቅዳሜ መስቀል አደባባይ ተገኝተን 'አፈሳ ይቁም፣ ሰላም ይስፈን' በማለት ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብም ሆነ ለሚመለከታቸው አካላት መልዕክታችንን እናድርስ፤ ሰላም ለሁላችንም ግድ ነውና እንዳትቀሩ!

🎯 ጭንብል ተቐንጢጡ እዩ፤ ኣብ ድሕሪ እቲ መጥቃዕቲ ዘሎ ቐጥታ ተዋሳእን አሳዳድን ባዕሉ ህወሓት እዩ!እዚ ኣብ ልዕሊ ሃለቃ ፀጋይ ዝተሰነዘረ አረመኔያዊ መጥቃዕቲ ብዘይዕላማ ብዝተዋደዱ መንእሰ...
22/06/2026

🎯 ጭንብል ተቐንጢጡ እዩ፤ ኣብ ድሕሪ እቲ መጥቃዕቲ ዘሎ ቐጥታ ተዋሳእን አሳዳድን ባዕሉ ህወሓት እዩ!

እዚ ኣብ ልዕሊ ሃለቃ ፀጋይ ዝተሰነዘረ አረመኔያዊ መጥቃዕቲ ብዘይዕላማ ብዝተዋደዱ መንእሰያት ዝተፈጸመ ተራ ናይ ጎደና ገበን ዘይኮነስ ካብ ላዕሊ ክሳብ ታሕቲ ብዘሎ ላዕለዋይ አመራርሓን ናይ ደህንነት መዋቕርን ህወሓት ብቐጥታ ዝተአዘዘን ዝተወደበን ኦፕሬሽን እዩ። እቶም ብባጃጅ ዝተዋፈሩ መንእሰያት ናይቲ ተግባር መፈጸሚ መሳርሒታት ጥራይ እንተኾኑ ነቲ ናይ ርሕቐት መቆጻጸሪ (ሪሞት) ዝሓዘ ብምስጢር ዝመልመሎምን ነቲ መጥቃዕቲ ዝሰነዘረን ግን ናይ መወዳእታ ዕድመ ስልጣኑ ንምንዋሕ ዝቖረጸ ባዕሉ ህወሓት እዩ።

እቲ ውድብ ውሽጣዊ ብስባሰኡን ህዝባዊ ተነጽሎኡን ምሕባእ ምስ ሰአኖ ከም ልማዱ ንገዛእ ርእሱ መስረቲቱን ዓበይቲ መራሕቱን ብካራን ብበትርን ናብ ምጥቃዕ ዝአመሰለ ናይ ማፊያ መንገዲ መሪጹ አሎ። እዚ ተግባር እዚ ህወሓት አብ ምድሪ ትግራይ ዘለዎ ፍጹም አምባገነንነት ንምቕጻልን "ካብቲ ናተይ ናይ ፖለቲካ መስመር ወጻኢ ዝሓስብ ኩሉ ውሕስነት የብሉን" ዝብል አደገን ዝጨከነን መትከሉ ብግብሪ ዘርአየሉ ስለዝኾነ እቲ ቀንዲ ተሓታትን አጻብዕ ዝቕሰረሉን እንኮ ናይ ጥፍአት ሓይሊ ባዕሉ ህወሓት ምዃኑ ብንጹር ክፍለጥን ክጋለጽን ይግባእ! ❌

08/06/2026

#የኢትዮጵያአየርኃይል #ኢትዮጵያ #ሰራዊት #መከላከያ

Address

Metu

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Aba Saya Head Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share