03/10/2026
ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት-ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ
)ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት አሉ የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ከአል አረቢያ ጋር ባደረጉት ቆይታ ÷ኢትዮጵያ የባህር በር የሌላት ሀገር መሆኗን ጠቅሰው
በቀጥታ ከቀይ ባህር ጋር ባትዋሰንም የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር እንድትሆን የሚያስችላት ህጋዊ መብት አላት ብለዋል፡፡
በመሆኑም በአለም አቀፍ የውሃ ህጎች መሰረት ኢትዮጵያ የቀይ ባህር ተጋሪ ሀገር ልትሆን ይገባል ነው ያሉት፡፡
(ኤፍ ኤም ሲ
በሚከተለዉ የሚዲያ አማራጮች ይከታተሉን
📌Tiktok
tiktok.com/
📌Telegram
https://t.me/benchshekozonecommunication
📌 Youtube
https://youtube.com/?si=PUe2-AlSQHCpY1_r
📌 WhatsApp
https://chat.whatsapp.com/IDBp91eytBbL0m0u2rSiSU