Medemer

Directions Website

Medemer Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Medemer, .

The Medemer books by PM Abiy Ahmed propose a philosophy of unity, synergy, and inclusive development for Ethiopia, promoting dialogue, shared values, and collective progress as a local solution to the nation's socio-political challenges.

ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ…''ፈተናዎች ያልበገሩት፣ ችግሮች ያልበጠሱት፣ ርዕዮተ ዓለሞች ያልቀየሩት፣ የውጭ ወረራዎች ያልሰበሩት፣ የፖለቲካ ልሂቃን  ያልከፋፈሉት ኢትዮጵያዊነት ሊገኝ የቻ...
25/10/2026

ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ…

''ፈተናዎች ያልበገሩት፣ ችግሮች ያልበጠሱት፣ ርዕዮተ ዓለሞች ያልቀየሩት፣ የውጭ ወረራዎች ያልሰበሩት፣ የፖለቲካ ልሂቃን ያልከፋፈሉት ኢትዮጵያዊነት ሊገኝ የቻለው ኢትዮጵያውያን በመደመር መንገድ ስለሚጓዙ ነው''

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

Siyaasni Itoophiyaa wal-xaxaa dha!"Jaarmiyaa haaraan seenaa siyaasaa Itoophiyaa keessatti yaada haaraa qofa osoo hin taa...
24/10/2026

Siyaasni Itoophiyaa wal-xaxaa dha!

"Jaarmiyaa haaraan seenaa siyaasaa Itoophiyaa keessatti yaada haaraa qofa osoo hin taane, akkaataa haaraafi tarsiimoo qabsoo karaa nagaa qabatee ba'uutu irraa eegama. Kanaafimmoo karaa hundaanuu yaada badhaadhinaa qabatee dhufeera. Siyaasni Itoophiyaa falmii wal-xaxaafi wal-faallessaa hedduun kan guutamedha."

DAANDII IDA'AMUU

"የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለባህር በር እዉን ሊሆን አይችልምና፣ በሰጥቶ መቀበል መህር ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር ኢንዲኖራት ተግተን እንሰራለን"የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ(ዶ...
18/10/2026

"የኢትዮጵያ ስልጣኔ ያለባህር በር እዉን ሊሆን አይችልምና፣ በሰጥቶ መቀበል መህር ኢትዮጵያ ወጥቶ መግቢያ በር ኢንዲኖራት ተግተን እንሰራለን"

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

"ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ደመቅ ማድረግ የጀመርነው ስሙ አፋችን ላይ ስለሚጣፍጠንና በታሪኩ ርዝመት ተማርከን አይደለም፡፡ ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችን የተሳሰርን፣ እንዳንለያይ ሆነ...
16/10/2026

"ኢትዮጵያዊነትን ከፍ ደመቅ ማድረግ የጀመርነው ስሙ አፋችን ላይ ስለሚጣፍጠንና በታሪኩ ርዝመት ተማርከን አይደለም፡፡ ይልቁንም እኛ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳችን የተሳሰርን፣ እንዳንለያይ ሆነን የተጋመድን፤ ከዚያም በላይ እንዳለፈው ዘመን ሁሉ ቀጣይ ዕጣ ፈንታችንም በጥብቅ የተቆራኘ፣ በአጥንት በሥጋችን ውስጥ ድርና ማግ ሆኖ የተሸመነ፣ ድንቅ የአንድነት ጥበብ በመኖሩ ነው፡፡ "

#የመደመርመንገድ

“ኢትዮጵያዊ እሳቤ እንደነበረን አረጋግጠናል ፤ያም የመደመር እሳቤ ነው”የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
05/10/2026

“ኢትዮጵያዊ እሳቤ እንደነበረን አረጋግጠናል ፤ያም የመደመር እሳቤ ነው”
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

“ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም”የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
05/10/2026

“ኢትዮጵያ አሸናፊ እንጂ ተሸናፊ ዜጋ አይኖራትም”
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)

05/10/2026

#የመደመርመንግሥት መስረታ

"ሐሳብ አልባ ፖለቲካ በእሳት ላይ ቤንዚን፣ በቁስል ላይ ሆምጣጤ ይጨምራል።የፖለቲካ ነጋዴዎች በዴሞክራሲ ሽግግር ውስጥ የሚፈጠርን ውጥረት በዲጂታል መገናኛው አባዝቶ በማቅረብ፣ ለፖለቲካ ገበያ...
04/10/2026

"ሐሳብ አልባ ፖለቲካ በእሳት ላይ ቤንዚን፣ በቁስል ላይ ሆምጣጤ ይጨምራል።

የፖለቲካ ነጋዴዎች በዴሞክራሲ ሽግግር ውስጥ የሚፈጠርን ውጥረት በዲጂታል መገናኛው አባዝቶ በማቅረብ፣ ለፖለቲካ ገበያ መድራት ያውሉታል፡፡ ሐሳብ አልባ ፖለቲካ የዴሞክራሲ ሂደትን በመረዳት፣ የሚፈጠሩ ውጥረቶችን አርግቦ፣ ዴሞክራሲውን ተቋማዊ መሰረት ስለማስያዝ አያስብም፡፡ ይባስ ብሎ የውጥረት ስስ ብልቶችን ፈልጎ፣ የግልና የቡድን ጥቅሞችን የሚቀራመትበት የፖለቲካ ገበያ እንዲደራ ያደርጋል፡፡ በእሳት ላይ ቤንዚን፣ በቁስል ላይ ሆምጣጤ ይጨምራል፡፡"

#የመደመርመንግሥት

"ብልጽግና፣ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ያለው የሰው ልጆችን ነጻ የምርጫ አድማስ በማስፋት፣ የዜጎችም ደኅንነት ማረጋገጥ ነው፡፡" #የመደመርመንግሥት
30/09/2026

"ብልጽግና፣ ቀጣይነትና አስተማማኝነት ያለው የሰው ልጆችን ነጻ የምርጫ አድማስ በማስፋት፣ የዜጎችም ደኅንነት ማረጋገጥ ነው፡፡"

#የመደመርመንግሥት

“A generation that does not see beyond the here and now, consumes what has been passed on to it and will leave little to...
30/09/2026

“A generation that does not see beyond the here and now, consumes what has been passed on to it and will leave little to the next generation.”

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Medemer posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Want your organization to be the top-listed government service?

Share