Posetive thinkers page

Posetive thinkers page

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Posetive thinkers page, Addis Ababa.

Photos from Posetive thinkers page's post 23/05/2025

የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ።

የኢንዱስትሪና የግብርና ምርቶች ላይ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እንዳይደረግ የክትትልና ቁጥጥር ስራ እየተሰራ መሆኑን የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ንግድ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አሳየ አየነው ገለፀዋል።

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የምርት አቅርቦት ችግር ሳይኖር ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ እየተስተዋለ ነው ያሉት ሃላፊው የክትትልና ቁጥጥር ስራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥልና እርምጃ እንደሚወሰድም ተናግረዋል።

ህብረተሰቡ ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ሚያደርጉ አካላትን በማጋለጥ ለወረዳው ንግድ ጽ/ቤት ጥቆማ እንዲሰጡ አቶ አሳየ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

Photos from Lideta woreda 04 Trade office's post 23/05/2025
Photos from Lideta  Woreda 04 Communication Office's post 01/01/2025
Photos from Posetive thinkers page's post 13/12/2024
Photos from Lideta woreda 5 communication office's post 22/08/2024
Want your business to be the top-listed Government Service in Addis Ababa?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Culinary Team

Attire

Telephone

Website

Address


Addis Ababa