Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission

Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission

Jaa

''ጠንካራ ኢንስፔክሽን፤ለጠንካራ ፓርቲ''!

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 25/05/2026

የአፋር ብልጽግና ፓርቲ የኢንስፔክሽንና የሥነ-ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት - የክልሉ የኮሚሽን አባላት ጋር የኢንስፔክሽን ቡድን በገቢ ረሱ ዞን እና በፈንቲ ረሱ ዞን ተገኝቶ በ7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ዙሪያና መደበኛ ስራዎችን ያከናወነውን የነበረውን የመስክ ምልከታና የሱፐርቪዥን ድጋፍ ስራ በማጠናቀቅ የግብረ መልሱ ውይይት ከኮሚሽን አባላት ጋር የጋራ በበይነ መረብ ገምግሟል።

በምልከታው ወቅት በ7ኛው ክልላዊና ሀገራዊ ጠቅላላ ምርጫ የአሠራር ሥርዓት መመሪያ አፈጻጸም ላይ የክልሉ ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የኢንስፔክሽንና ሱፐርቪዥን ሥራ በማካሄድ በኢንስፔክሽን ወቅት የታዩ በጥንካሬና በውስንነት የተገኙ ግኝቶችን ከኮሚሽን አባላት ጋር በመምከር በመጨረሻም ኮሚሽኑ ተቋማዊ አቅሙን በመገንባት፣የፓርቲው አሰራር ስርዓት ደንቦች በጥብቅ እንዲከበሩ በቀጣይ በትኩረት መስራት እንደሚገባ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ መድረኩን አጠናቋል።


!
!
!

19/05/2026

ለክልላችን ሁለንተናዊ ብልፅግና እና የህዝባችን ተጠቃሚነት!

​የአፋር ክልል ብልፅግና ፓርቲ የፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ክቡር አቶ መሀመድ አህመድ አሊ፣በታማኝነትና በቁርጠኝነት ህዝባቸውን ለማገልገል የኡዋ ወረዳን ወክለው ለክልል ምክር ቤት ዕጩ ሆነው ቀርበዋል።

​ክቡር አቶ ሃጂ Mohammed Ahmed Ali በፓርቲያችን ውስጥ ባላቸው ከፍተኛ የፖለቲካ አመራር ብቃትና ለህዝብ ጥቅም ባላቸው ታማኝነት የሚታወቁ፣ የአፋርን ህዝብ የልማትና የዴሞክራሲ ጥያቄዎች በላቀ ደረጃ ለማስፈፀም ዝግጁ የሆኑ መሪ ናቸው። የኡዋ ወረዳን ማህበረሰብ ድምፅና ፍላጎት በክልል ምክር ቤት በማስተጋባት ረገድ የጎላ ሚና ይጫወታሉ።

​የኡዋ ወረዳ ህዝብ እና ለመላው የአፋር ህዝብ የተጀመረውን የብልፅግና ጉዞ ይበልጥ ለማፋጠን፣ብቁና ቁርጠኛ አመራሮችን በመምረጥ የታሪክ ድርሻችንን እንወጣ!

#​ኢትዮጵያን_ወደ_ተምሳሌት_ሀገር

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 14/05/2026

Asaakih ayro 06/09/2018 Qafar Rakaakayak Leedâ Partik Inspection kee meqem Kaban Komishiin Fanti Rasuk Yallo daqaar kee Golina daqaarih caddol leeda partih Ku/buxa kee inespekshin Ku/buxah caddol akkuk suge supervision wagsiisak amoggacsi gudgud rasi caddol gexisen.

Ta daffena meraacissam,

Leeda partik inspekshin kee meqem kaban komiishin Ku/buxah Saqal massakaaxxale acmad cammadu kee fanti Rasuk Xiinissoh Abba saqal maskaaxxale Cusen Macammad Zahab kinnuk

Dooro meracsenta kee ikraaro fantena abta taamomiy akkuk geytimtah iyyal tekke gufne assaktelem baxxaqiseenim dubuk hinnay illaa dooro gabakallahaytam fanah adoyti adoytiini dirkik yawqem faxximtah miraaciini miraaciini dirkik yawqem faxximta yabti fakkental yescessen.

13/05/2026

ለግንዛቤ ያህል፡-

የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ አሰራር ሥርዓት መመሪያ
ክፍል ሦስት
የፓርቲ አባላት የምርጫ ሥነ-ምግባር ደንብ
27) በምርጫ ወቅት የተከለከሉ ድርጊቶች

1) ህጋዊ ሥልጣን ባለው አካል ሳይፈቀድ ስጦታ ወይም እርዳታ መቀበል፣

2) የምርጫ ህጉ ከሚፈቅደው ቦታና ጊዜ ውጭ መራጮች ማንን መምረጥ እንዳለባቸው አስተያየት መስጠት ወይም ተጽእኖ ማሳደር፣

3) በማንኛውም መልኩ ግጭት ቀስቃሽ የሆነ ወይም አመጽ የሚጋብዝ ወይም የግል ስብዕናን የሚነካ በግለሰቦች ወይም ቡድኖች ላይ ስጋትን የሚጭር ቋንቋ ወይም በጽሑፍ በመጠቀም ማሰራጨት፣

4) የሌሎች ፓርቲዎችን አርማ ወይም የምርጫ ምልክት በማመሳሰል መጠቀም፤

5) የሌሎች ፓርቲዎች የፖለቲካ ወይም የምርጫ ቁሳቁስና ምልክት ማንሳት፣ ማበላሸት፥ ማጥፋት፣

6) ሌሎችን የፖለቲካ ፓርቲ አመራርና አባላት፣ እጩዎችና ደጋፊዎች ማስፈራራት ወይም ወከባ መፍጠር፣

7) በሌሎች ፓርቲዎች ኃላፊዎቹን፣እጩዎቹ፣አባላቱ ወይም በደጋፊዎቹ የሚፈፀሙ አውዳሚ ወይም ሰላምን የሚያናጉ ድርጊቶችን ወይም ይህን የሚጋብዝ ዛቻን ማድረግ፤

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 11/05/2026

Rakaakayak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinik Temeete Supervision kee Inspection Erga Fanti Rasuk Parti kee Komishiin Miraaciinu Lih Culma Walal Abaanam Tekke.

Ta Aracal Rakaakayak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Ahmed Hamedu kee Fanti Rasuk Leeda Partih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Hassen Bilale Miraacisak Dooro Taamoomi Wagittaamal Komoshiinih Tomcowwe Abinittel Inspection Gexsoonuh Massoowe Dooroh Abnissoh Checklistil Walal Gexsaanam Tekke.

Ella Cabol Inspection kee Supervision Taama Addah Leedah Inkiino kee Leedah Inkiinoh Komishiinih Caddol Takkuh Afkan Acayuk Walal Meqe Gurral Gaba Kale.

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 01/05/2026

Asaaki Macsenta Awra Daqaarak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Caddol 9 Alsak Taamah Abnissoh Gabbaaqul Walal Gexsaanam Tekke.

Ta Aracal Awra Daqaarak Leedak Inspection kee Meqem Kaban Komishiinih Ku/Buxah Saqal Massakaxxa Le Gifta Arebu Ahmed Mahmud Sagla(9) Alsih Addat Komishiin kee Parti Ku/Buxa Lowsiisaanamih Caddol Tekke Taamak Abnisso Gabbaaqu Xayyoysak Walal Elle Abaanam Tekke.

Ella Cabol Komishiin Caddol Yumbulleeh Yan Qaku Dammiyak Kulsa Fooca Fanah Haak Takkem Faxximta Taamal Afkan Acayuk Walal Meqe Gurral Yumurruqe.

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 25/04/2026

የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር ሃጅ Awel Arba በጋቢ ረሱ ዞን አሚባራ ወረዳ ሲድሃፋጊ ቀበሌ ለሚገነባው የወተት ማቀነባበሪያ ፋብሪካ የመሠረት ድንጋይ በማስቀመጥ የፋብሪካውን ግንባታ ስራ በይፋ አስጀምረዋል።

​ይህ የልማት ስራ በ"ድርቅ መቋቋሚያና ዘላቂ የአርብቶ አደር ኑሮ ማሻሻያ ፕሮግራም" ስር የታቀደ ሲሆን፣ ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ የሚውለውን የገንዘብ ድጋፍ የጣሊያን የልማት ትብብር ኤጀንሲ አቅርቧል።

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 25/04/2026

የአፋር ብልጽግና የኢንስፔክሽንና የስነ- ምግባር ኮሚሽን ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የዞን ጽ/ቤቶች የ3ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ግምገማ ተካሄዷል::

በዛሬው ዕለት በበይነ መረብ የ2018 በጀት ዓመት የ3ኛ ሩብ ዓመት የዞኖች የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የሥራ አፈጻጸም በቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊዎች ሪፖርት ቀርቦ ተገምግሟል።

በግምገማ መድረኩ ማጠቃለያ የኮሚሽኑ የጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አህመድ ሀመዱ በሩብ ዓመቱ የመደበኛ ተግባራትና የምርጫ ስራዎች አፈጻጸም አበረታች መሆኑን አንስተው የቀረቡ ሪፖርቶችን መነሻ በማድረግ በቀሪ ጊዜያት መታረም ያላባቸው ጉዳዮች ላይ ግብረ መልስ እና በ4ኛ ሩብ ዓመት ትኩረት ተሰጥቷቸው መከናወን ባለባቸው ተግባራት ላይ አቅጣጫ በማስቀመጥ መድረኩ ተጠናቋል።

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 03/04/2026

የብልፅግና ፓርቲ ዋና ጽህፈት ቤት የኢንስፔክሽንና የስነ-ምግባር ኮሚሽን በአፋር ክልል ሲያካሂድ የነበረውን የመስክ ምልከታና የሱፐርቪዥን ድጋፍ ስራ በማጠናቀቅ በግብረ_መልሱ ውይይት አካሄደ።

በግብረ-መልስ መድረኩ ላይ የተገኙት የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ምክትል ፕረዚዳንት ክቡር አቶ ኡመር ኑር አርባ ጠንካራ ኢንስፔክሽን መኖር ለጠንካራ ፓርቲ ግንባታ ወሳኝ መሆኑን ገልጸዋል።

"ቡድኑ ያቀረባቸውን አዎንታዊ ግኝቶች ይበልጥ በማጎልበት፣ የታዩ ክፍተቶችን ደግሞ በእቅድ በመመራት እናርማለን" ያሉት ክቡር አቶ ኡመር ኑር የተሰጡት ምክረ-ሀሳቦች ለፓርቲው ጥንካሬ ገንቢ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።

​በአቶ በላይ ለገሰ እና በአቶ የማነ መርጊያ የተመራው የሱፐርቪጅኑ ቡድን፤ በክልሉ በነበረው ቆይታ በፓርቲው መዋቅሮች ላይ የታዩ ጥንካሬዎችንና ጉድለቶችን የሚዳስስ የግምገማ ግብረ-መልስ ሰጥቷል።

​ቡድኑ በአውሲ ረሱ ዞንና በሠመራ ሎጊያ ከተማ አስተዳደር ስር በሚገኙ ወረዳዎች፣ ቀበሌዎችና የብልፅግና ፓርቲ ህብረቶች ተዘዋውሮ የድጋፍና የክትትል ስራዎችን አከናውኗል።

የሱፐርቪዥን ስራው ዋና ትኩረትም የፓርቲውን ፖለቲካዊ ጤንነት መጠበቅ፣ የአባላትን መብት ማረጋገጥ እና የፓርቲውን ሀብት በአግባቡ ስራ ላይ መዋሉን መፈተሽ መሆኑ ተገልጿል።

​በተለይም በ2018 ዓ.ም የሚካሄደው 7ኛው ሀገራዊ ምርጫ ሰላማዊ፣ ፍትሃዊ እና ተዓማኒነት ሆኖ እንዲጠናቀቅ እየተከናወኑ ያሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በዝርዝር መገምገማቸውን አመልክቷል።

በመጨረሻም ኮሚሽኑ ተቋማዊ አቅሙን በመገንባት፣ የፓርቲው አሰራርና ስርዓት ደንቦች በጥብቅ እንዲከበሩ በቀጣይም በትኩረት መስራት እንደሚገባው አቅጣጫ ተቀምጧል።

Photos from Awra Woreda Prosperity Party Inspection and Ethics Commission's post 01/04/2026

Asaaki Macsenta Fanti Rasuk Awra Daqaaral ''Ethiopiah Soolak,Naqboyta Migda Waysisnay''Iyya Ammuntal Awdoodi Miraaciinu kee Leedah Inkiinoh Miraaciinuh Massoowe Walal Gudgud Gexsaanam Tekke.

Oma Yritys listan huipulle Julkishallinnon Palveluksessa Aura :ssa?

Klikkaa tästä saadaaksesi sponsoroidun listauksen.

Alue

Puhelin

Nettisivu

Osoite


Awra
Aura