Aneded Wereda Livestock And Fisheries Office

Aneded Wereda Livestock And Fisheries Office

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Aneded Wereda Livestock And Fisheries Office, Government Organization, London.

30/12/2022
15/07/2022



በክልላችን በእንስሳትና ዓሳ ዘርፍ ልማት ፕሮጀክት ድጋፍ የተሰሩ የዘርፉን ስራዎች የሚያሳይ ዶክመንታሪ ፕሮግራም የፊታችን #ቅዳሜ እና #እሁድ #ከምሽቱ 3፡00 ጀምሮ #በዋልታ ቴሌቪዥን ይተላለፋል፡፡ በመሆኑም ፕሮግራሙን እንድትከታተሉ ከወዲሁ እናሳውቃለን ፡፡

24/03/2021

🌻🌻🌻🌻🌻🌻

28/01/2021

የአነ/ወ/እን/ዓ/ሃ/ል/ፅ/ቤት የ6ወር የስራ አፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ለይ እያለ በግምገመውም የተነሱ ጥያቄዎች
1 በወረዳችን የቁም እንስሳት ገበያ አለመኖሩ ለእንስሳቶች እና ለአርብቶ አደሮች እንግልትና ተጨማሪ ወጭ እየጠየቀ ነው
2 የፅ/ቤቱ የራሱ የሆነ ተሽከርካሪ ባለመኖሩ ለስረዎች ወድቀት አንዱ ምክንያት ነው
3 የእንስሳት ጤና የእለት ገንዘብ ሰብሳቢ ቅጥር እና የፅዳት መሳሪያ አቅርቦት በወቅቱ እየተፈፀመ አይደለም የሚሉት ዋና ዋና ጥያቄች በመሆን ውይይቱ ቀጥላል ማጠቃልየውን በቀጣይ እናደርሳለን።

Photos from Aneded Wereda Livestock And Fisheries Office's post 12/01/2021

ይህ ከታች የምትመለከቱት የወጣት አብርሃም አበበ የ1 ቀን ጫጩት ማሳደግ ስራን በዘመናዊ መንገድ ሲተገብር ሲሆን ይህን የ1 ቀን ጫጩት የማሳደግ ተግባር በወረዳችን ውስጥ ወደ 8 የሚደርሱ ኢ/ዞች እየፈፀሙት ሲገኙ አዋጭም እንደሆነ በዘርፉ የተሰማሩ ወጣቶች ይናገራሉ ወጣቶች አየይዘው የሚያነሱት ጉደይም መንግስት የመስሪያ ቦታ ቢያመቻችልን ከዚህ በለይ በዘርፋ መስራት እንችላለን በማለት ጠቁመዋል።
ትኩረት ለእንስሳት ሃብታችን።

12/01/2021

ለጊዜው ንብረትነታቸው የማን እንደሆኑ ያልታወቁ # ሁለት በሬዎች ለፀጥታ ማሥከበር ሢንቀሳቀሱ የነበሩ ሚሊሻዎች ሁለት ማንነታቸው ያልታወቁ ሲነዱ ማስጣላቸው ፓሊስ አሰታወቀ።

በምስራቅ ጎጃም ዞን በአነደድ ወረዳ አድስጌ የገወራ ቀበሌ ልዩ ስሙ አፉርንጭ ከሚባል ቦታ ለይ ጥር 03/2013 ዓ ም ከምሺቱ 4:00 ስዓት ሲሆን ለፀጥታ ስራ ይንቀሳቀሱ የነበሩ ሚሊሻዎች በአጋጣሚ ሁለት ማንነታቸው ያሌታወቁ ግለሰቦች ከባሶሊበን ወረዳ ክርክ ቀበሌ አቅጣጫ ወደ አነደድ ወረዳ አድስጌ ቀበሌ ሲነዱ ቁሙ ሲሉአቸው አንቆምም ብለው ጥይት አሰተኩሠው ሮጠው ያመለጡ ሢሆን የምትመለከቱአቸው በሬዎች አሰቀርተዋቸዋልየኔ ናቸው የሚል
#አነደድ ወረዳ ፓሊስ ፅ/ቤት መጦ ማመልከት ይችላል በማለት የአነደድ ወረዳ ኮሚኒኬሽን እና ሚዲያ ዘግቧል
via awpk

Want your business to be the top-listed Government Service in London?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Website

Address


London