25/01/2023
*እኔ አቡነ ሳዊሮስ ማነው 'እኔ አዕምሮ ደሳለኝ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ...'😄
**ከቅዱሳን ክብር የማርያም ክብር ይበልጣል **
25/01/2023
*እኔ አቡነ ሳዊሮስ ማነው 'እኔ አዕምሮ ደሳለኝ ካሳደገኝ ከእናት ቤቴ...'😄
23/01/2023
ከጠላት ሁሉ የሚከፋው ጠላት ከውስጥ የሚነሳ ነው
ቅዱሳን አበው ጤዛ ልሰው ድንጋይ ተንተርሰው አንገታቸውን ለሰይፍ ሰተው ያቆዩልንን እምነት በእንደነዚህ አይነት የበግ ለምድ በለበሱ አቶዎች አትናወጥም አትጠፋም
20/01/2023
*ከቁጥር ሳያጎል የአመት ሰው ይበለን*አሜን
አቤቱ ስለ ቸርነትህና
ስለ ፍፁም ፍቅርህ
እናመሰግንሀለን
✴️አልፋና ኦሜጋ ፈጣሪ የሆንክ
በከሃዲዎች እጅ ተይዘህ ቀረብክ
ተገፋህ ተደፋህ በጥፊ ተመታህ
እየደበደቡህ ክርስቶስ ሆይ አሉህ
ፅድቅን ስለሰራህ በወንጀል ከሰሱህ
ለአዳም ቤዛ ብለህ ብዙ ተንገላታህ
🌹ወረደ ከሰማይ ክንፎቹን ዘርግቶ
ከራማ ሀገሩ ልመናዬን ሰምቶ
ከእሳት የሚያወጣኝ ከተቀጣጠለው
የሚያድነን መላዕክ ገብርኤል ይሄ ነው🌹
ለእህታችን ለእየሩስ ከጣዕሙ የተነሳ አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ጣዕመ ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ
24/11/2020
🕊🌹🌻እንኳን 🌼ለአባታችን 🌷ለሰማዕቱ 🏵ለቅዱስ 💮ቂርቆስ 💐የልደት ☘በዓሉ🌻 በሰላም🌾 አደረሰን🍁 የቅዱስ 🌷ቂርቆስ 🏵ምልጃውና💐 እረድኤቱ🌻 በሁላችንም🥀 ላይ ይደር 🌼አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
በዚህ ቃል ተፅናኑ የሰማዕትነት ነውና ዘመኑ
"“በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።”
— ሮሜ 14፥8