የአማራ ህዝባዊ ግንባር/ Amhara Popular Front

የአማራ ህዝባዊ ግንባር/ Amhara Popular Front

Delen

ለአማራ ህዝብ ሁለንተናዊ ትግል የተቋቋመ ድርጅት!

አንድ አማራ ለሁሉ አማራ ሁሉ አማራ ለአንድ አማራ!

12/01/2026

ለሀገር ሰላም ሲባል እጅ እንሰጣለን

15/10/2025

ነፍስ ይማር

04/01/2025

መሬት መንቀጠቀ ሚባል የለም፣ ፖለቲካ ነው

03/08/2024
12/04/2024

ሰበር ዜና!

ለኢትዮ 251 ሚዲያ በደረሰው የውስጥ መረጃ መሰረት፦

ሚያዚያ 4/2016 ጀግናው ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ ከመራው ኦፕሬሽን በኋላ (ምሳ ሰዓት ላይ) የፀጥታ እና ግብረ ኃይል ቡድን የሚባለው የዐቢይ አሕመድ የአፋና ስብስብ አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ ነበር።

በስብሰባው የተነሱ የግምገማ ነጥቦች፦

=> የአዲስ አበባ ሕዝብ የፋኖ ደጋፊ ሆኗል
=> ከተማው ከእጃችን እየወጣ ነው
=> ፋኖ በውስን የሰው ኃይል ከተማውን መረበሽ
ከቻለ ነገ የማንቋቋመው ሁኔታ ሊያጋጥመን
ይችላል ፣
=> የውስጥ አርበኞች የስርዓቱ ፈተና ሆነዋል፣
=> ፋኖ ውስጣችን ውስጥ ገብቷል …ወዘተ የሚሉ የግምገማ ነጥቦች ተነስተዋል።

በዚህ አስቸኳይ ውይይቱ የሚከተሉትን ውሳኔዎች አሳልፏል፦

1) በአምስቱም የአዲስ አበባ መግቢያ እና
መውጫ በሮች የፍተሻ ኬላዎች (check
points) እንዲጠናከሩ፣

2) የሪፐብሊካን ጋርድ የመረጃ ክንፍ የከተማዋን መረጃ በሙሉ በመሰብሰብ ለጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ምሽት ላይ ሪፖርት እንዲያደርግ፣

3) በተመረጡ አካባቢዎች የቤት ለቤት ፍተሻዎች እንዲጠናከሩ፣

4) በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች ላይ የሚንቀሳቀሱ መኪኖች እንዲፈተሹ (ከምሽት 12:00 ጀምሮ)፣

5) ከዚህ ቀደም ታርጌት የተደረጉ ሰዎች በቁጥጥር ስር እንዲውሉ፣

6) በአዲስ አበባ የሚገኙ ዲፕሎማቶች በሁኔታው እንዳይደናገጡ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ብሪፍ እንዲያደርግ፣

ወዘተ የሚሉ ውሳኔዎች ተላልፈዋል።

በዚህ ውሳኔ መሠረት፦

ይህ ሪፖርት እስከተጠናቀረበት (በኢትዮጵያ ሠዓት 9:30) ድረስ 86 ንጹሃን በቁጥጥር ስር ውለዋል።

እጅግ የሚያሳዝነው ነገር ቤተክርስቲያን ውስጥ በማስቀደስ ላይ ያሉ ምዕመናን ሳይቀር በቁጥጥር ስር ውለዋል።

የአማራ፣ ጉራጌ፣ ጋሞ፣ እና ሌሎች የደቡብ ኢትዮጵያ ተወላጅ የሆኑ የፌዴራልና የከተማው ፖሊሶች ላይ ክትትል እንዲጠናከር አስፈላጊ ሆኖ ሲገኝ ከስምሪት ውጭ የማድረግ አቅጣጫ ተቀምጧል።

አገዛዙ አዲስ አበባ ላይ የተነፋው የትግል ፊሽካ አስደንግጦታል፤ ቢሆንም የተነቃነቀ ጥርሱ መነቀሉ አይቀሬ ነው!!

ፋኖ ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ የአማራ ህልውና ትግልን ወደአዲስ ምዕራፍ አሳድጎታል። የዛሬው ኦፕሬሽን ትግሉ ከአማራ ክልል ለመውጣቱ አስረጅ ማሳያ ነው።

ዘመቻ ናሁሰናይ በአዲስ አበባ በቅርብ ቀን በረቀቀ መንገድ ይከሰታል … 💪

12/04/2024

‼️

ቻሌንጁን ተቀላቀሉ፣ ዛሬ ምሽት 4:00 ተኩስ ይጀመራል‼️

03/04/2024

ትራንስፖርት😂😂😂

29/03/2024

ልብ የሚያሞቅ የድል ዜና!

በቤተአማራ በአንባሰል ወረዳ ግሸን ደብረ ከርቤ ልዮ ቦታው ሃሙሲት ወደሚባል አካባቢ አራዊት ሰራዊቱ በፋኖ ላይ ጥቃት ለመክፈት ይንቀሳቀሳል።

በተኙበት የመጠቃት ልማድ ያለው የሰሜን እዝ ትራፊዎች እንጅ ፋኖዎቻችን ባለመሆኑ ተዘጋጅተውና ደግሰው ጠበቁት።

የመጣው 4 መኪና ሙሉ ግትልትል አራዊት ሰራዊት በቅፅበት በምድር በታች ሆነ፤ የአራዊት ሰራዊቱ አዛዦች በድንጋጤ ተጨማሪ ሰራዊት ላኩ ነገር ግን ፋኖን ተጨማሪው ኃይል አላገኘውም ነበር። ይህ ተጨማሪ ኃይል ግን ሃሙስ ሌሊትን መሻገር አልቻለም፤ ለወሬ ነጋሪ ሳይቀር ጭዳ ሆነ፤ አንድ እንኳን አልቀረም።

ነበልባል ፋኖዎቻችን የሰራዊቱን መኪኖች ጨምሮ ከባድና የነፍስወከፍ መሳሪያዎች በሙሉ ተረክበዋል! በእውነቱ እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርን - ኩራቶቻችን!!!

ሼር

20/10/2023

4 ኪሎ ጉዳያችን አይደለም፣ የምንታገለው ለህዝባችን ነው

29/09/2023

ይቺን ላም መዝግበናል👌

17/09/2023

መስከረም 26👌

Wilt u dat uw bedrijf hét hoogst genoteerde Overheidsdienst in Amsterdam wordt?

Klik hier om uitgelicht te worden.

Plaats

Telefoon

Website

Adres


Netherland
Amsterdam