Ethiopian Embassy in Riyadh / የኢትዮጵያ ኤምባሲ - ሪያድ
This is the official Facebook handle of the Ethiopian Embassy in Riyadh, Saudi Arabia
This is the official page of the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in the Kingdom of Saudi Arabia.
27/05/2026
23/05/2026
23/05/2026
21/05/2026
አምባሳደር ሙክታር ከድር ከኦማን አቻቸው ጋር ተውያዩ
==========================================================================================
(ረያደ ግንቦት 12 ቀን 2018 ዓ.ም.) በሳዑዲ አረቢያ እና ኦማን የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ክቡር ዶ/ር ሙክታር ከድር በሳዑዲ አረቢያ የኦማን ሱልጣኔት አምባሳደር ክቡር ነጂብ ቢን ሂላል ቢን ሳዑድ አል ቡሳይዲ ጋር ተውያዩ። በውይይቱ ወቅት ቀጠናዊ እና ዓለም አቀፋዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ መክረዋል።
ክቡር አምባሳደር ዶ/ር ሙክታር ከድር በኢትዮጵያ በኦማን መካከል ያለው ታረካዊ የዲፕሎማሲ ግንኙነት፣ በኢኮኖሚያዊ ትብብር፣ በኢንቨስትመንት፣ በግብርና እና በንግድ ዘርፍ ሊጠናክሩት እንደሚገባ ገልፀዋል።
ክቡር አምባሳደር ነጂብ ቢን ሂላል ቢን ሳዑድ አል ቡሳይዲ በበኩላቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል ጠንካራ ግንኙነት መኖሩን ገልፀው፤ ሀገራችው ከኢትዮጰያ ጋር በኢኮኖሚያዊ ትብብር እና ኢንቭስትነንት በጋራ ለመስራት ፍላጎት ያላቸው መሆኑን ገልፀዋል።
በመጨረሻም የሁለቱን ሀገራት ግንኙነት ለማጠናከር በቀጣይ ተቀራርቦ በጋራ ለመስራት ተስማምተዋል።
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Category
Address
Abu Bakr Al Karkhi, Al Safarat
Riyadh
11693
Opening Hours
| Monday | 8:30am - 3pm |
| Tuesday | 8:30am - 3pm |
| Wednesday | 8:30am - 3pm |
| Thursday | 8:30am - 3pm |
| Sunday | 8:30am - 3pm |
