31/01/2024
የገዳሪፍ ቆንስላ ጽ/ቤት ሰራተኞች ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ በምግብ እራሷን እንድትችል በተለይም የስንዴ ምርት ላይ ባደረጉት የላቀ አስተዋፅዖ እና ባሳዩት ቁርጠኝነት በተባበሩት መንግስታት የምግብ እና እርሻ ድርጅት በሮም ጣሊያን በተደረገው ዝግጅት ላይ የከበረውን የፋኦ አግሪኮላ ሜዳሊያ በመሸለመዎ የላቀ ደስታ ተሰምቶናል፡፡ ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በዚህ መስክ ያበረከቱት ግብዓት እና በተመዘገበው አስደናቂ ውጤት በዘርፉ አዲስ የልህቀት ደረጃን ማስመዝገብ ተችላል፡፡ በቆንስላ ጽ/ቤታችን እና በሠራተኞቻችን በኩል ለእርስዎ ያለንን ከፍተኛ አድናቆት እና አክብሮት እንገልጻለን።
وفي الحدث الذي نظمته منظمة الأغذية والزراعة للأمم المتحدة في روما، إيطاليا، قدم ميدالية الفاو أكريكولا المرموقة إلى رئيس وزراء جمهورية إثيوبيا الفدرالية الديمقراطية، الدكتور آبي أحمد علي ومنحت الجائزة لرئيس الوزراء المحترم لقيادته والتزامه بتنفيذ رؤيته لضمان الأمن الغذائي والإمدادات الغذائية المتوازنة على مدى السنوات الخمس الماضية، وكذلك لمساهماته وإنجازاته في تحقيق الاكتفاء الذاتي من إنتاج القمح في أصعب الظروف الإقليمية والعالمية .
وتسلم معالي رئيس الوزراء الجائزة بحضور وفود من مختلف الدول وممثلي المؤسسات الدولية وأعضاء البعثات الدبلوماسية في إيطاليا ومستثمري القطاع الخاص وغيرهم من أصحاب المصلحة
We, the staff members of the Gedaref Consulate are extremely thrilled to extend our warmest congratulations on your remarkable achievement of being awarded the prestigious Agricola medal by the Food and Agriculture Organization of the United Nations in Rome, Italy for your outstanding contribution and profound commitment towards food self-sufficiency, particularly with regard to wheat production in Ethiopia. Your unyielding dedication and unwavering commitment have truly set a new standard of excellence in the field. We are expressing our utmost admiration and respect for you.

18/12/2023
10/09/2023
12/03/2023
06/03/2023
02/03/2023