18/07/2025
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል የተጀመረውን የ2017 አረንጓዴ አሻራ መርሀ-ግብር በመከተል በዳካር የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. ኤምባሲ ዲፕሎማቶች እና ሠራተኞች ሐምሌ 11 ቀን 2017 ዓ.ም. በኤምባሲው ቅጥር-ጊቢ ውስጥ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
This is the official page of the Embassy of the Federal Democratic Republic of Ethiopia in Dakar.