ABEBE ALEMU አበበ አለሙ

ABEBE ALEMU አበበ አለሙ

Share

ETHIOPIA

04/30/2022

ጮርቃ በበዛበት በዝህ ውሸት አለም
ለሀገሩ አስተዋይ እንደ ሙፍቲ የለም።

የተከበሩ ሀጂ ሙፍቲ ሚዛናዊ ሰው እድሜዎን ያርዝምልን። ቴሌግራም👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

Photos from ABEBE ALEMU አበበ አለሙ's post 04/30/2022

በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ላይ በቤተ እምነቶችና በኦርቶዶክስ አማኞች ላይ የተፈፀመው አስነዋሪ ድርጊት የወልቂጤ ከተማ ህዝበ ክርስቲያኑን አስቆጥቷል።
Violence against denominations and Orthodox believers in the town of Werabe in the Silte Zone has angered the people of Welkite. ቴሌግረም👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

Photos from ABEBE ALEMU አበበ አለሙ's post 04/30/2022

👈
አፅማችሁ ገና ሳይበሰብስ እናትን የሚወቅስ ትውልድ ተነሳ? ነሐሴ 7 ቀን 1500 ዓ.ም. የሞቱት ዐፄ ናዖድ "አምላኬ ከስምንተኛ ሺህ እህል ውሃ አታቅመሰኝ" ያሉት እኮ ወደው አይደለም። እንደዚህ ካለ በእለት እንጀራ ከሚዘወር፣ ከባዕድ ጋር ተባብሮ የገዛ ወገኑን ከጀርባ ከሚወጋ፣ በግል ጥቅም ከሚነዳ፣ ያጎረሰውን እጅ ከሚነክስ፣ "እናቴን ያገባ ሁሉ አባቴ ነው" ከሚል ሞራል-አልባ፥ የሰው እንክርዳድ(Inferior creatures) ፍጡራን ጋር አብሮ ከመኖር መሞት ይሻላል።

ለነገሩ ኢትዮጵያ እንደዚህ ናት፣ በላይ ዘለቀ ሲዋጋላት የመለስ ዜናዊ አያት ደጃዝማች አስረስ ተሰማ ይወጋት ነበር። ራስ ውብነህ ሲደሙላት የጅማው አባ ጅፋር የጣልያን እንቁላል ይቀቅል ነበር። ደጃዝማች ኃይሉ ከበደ ሲዋደቁላት እነ ራስ ጉግሣ ደሞዝ ይቆረጥላቸው ነበር።

በላይ ዘቀለን በስቅላት ቀጥታ ለባንዳዎች ሹመት የሰጠች ጉደኛ ሀገር ናት። ራስ ደስታ ዳምጠውን ይዞ ለጣልያን ያስረከበው የትግሬው ደጃዝማች፣ የስብሀት ነጋ አጎት፣ ደጃዝማች ተክሉ መሸሻ ነው፤ ደጃዝማቹ ለፈጸመው ጀብዱ 20000 ሊሬ፣ የብር ልሻን፣ የጣልያን ቅኝ ግዛት ኮከብ ሽልማትም አግኝቷል። (አዳፍኔ፣ 149) ሀገሬ ኢትዮጵያ እንደዚህ ናት። እነዚህ ፋኖዎች ደማቸው የፈሰሰው ወሎ ውስጥ ነው ነገርግን በሰልፍ ተወግዘዋል! አይይይ...ኧረ ተውኝ'ማ!

ቴሌግራም👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

04/29/2022

⭕️"ጀነራል ሀሰን ከረሙ ስለሀይማኖት አንድነት እንዲህ ብለዋል‼️"
" ለሀገራችን ለመሞት ምሽግ ለመስበር ስንገባ እኮ አንተ ሙስሊም አንተ ክርስቲያን አልተባባልንም ምሽግ ሰብረንም ደማችንም የፈሰሰውም በአንድ መሬት የሙስሊሙም የክርስቲያኑም ነው በአንድም ጉድጓድ ልጆቻችን ተቀብረዋል የተመታ ቁስለኛም ስናነሳ ሀይማኖቱን ጠይቀን ሳይሆን ወገንነቱን አጣርተን ብቻ ነበር!! ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው በረባ ባረባው ፓለቲከኞች ጣልቃ እየገቡ አንድነታችንን ለመሸርሽር የምትፈልጉት እኛ እንደሆን አትልፉ አንድ ነን ላንለያይም ቃል ተጋብተናል ። የቴሌግራም ሊንኩን በመጫን ቀጣይን መልክት ተመልከቱ።👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0 , በዋናው ፔጅ

" ጀነራል ሀሰን ከረሙ የተናገሩት "

Photos from ABEBE ALEMU አበበ አለሙ's post 04/29/2022

የሆሳና ህዝበ ኦርቶዶክስዊያን ዝምታቼውን ሰበሩ። በዋናው ፔጅ ፦

04/29/2022

ኢትዮጵያ ብዙ ዘመናትን በአብሮነት ክፉንም ደጉንም በመረዳዳት ያሳለፈች ሀገር ናት። ነገር ግን ከ4አመት ወድህ ኦርቶዶክስንና እስልምናን እርስ በእርስ ለማጠፋፋት ብዙ እየተሰራ ነው። ሰሞኑን በጎንደር የከሰተውም ከዛ የመነጨ እንጅ እውነት በወንድሙ የሚደሰት ኖሮ አይደለም።

የጎንደሩን ግጭት ምክንያት በማድረግ ወራቤ ላይ በኦርቶዶክስ አማኞች ና ቤተ እምነት ላይ የሚደረገው አሰቃቂ ድርጊት ሁሉም ሙስሊሙም ሆነ ክርስቲያኑ፣ፕሮስታንቱም ሆነ ካቶሊኩ በጋራ ሊያስቆመው ይገባል ። ካልሆነ ግን ትግስትም ፣ግፍም ልክ አለውና ኦሮቶዶክሳዊያኑ በቃ ለማለት ይገደዳል። ሁሉንም በሆደ ሰፊነት እያዬን እንዳላዬን የምናልፈው ተያይዞ መተላለቅ ለጠላቶቻችን ስርግና ምላሽ መሆኑን ስለተረዳን ነው።

ወራቤ ላይ ከትናንት ጄምሮ4ቤተክርስቲያን እንደተቃጠለ ሁላችንም የምናውቀው ሀቅ ነው።ስዓቱ የፆም ወራት ነው የፆም ወራት ማለት ደግሞ ወደ ፈጣሪ ፀሎታችንን የምናሰማበት እንጅ አስነዋሪ ተግባር የምንፈፅምበት አይደለም። በዋናው ፔጅ፦ .👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

04/29/2022

አንድ እግር በርበሬ መንቀል አቅቷቼው
አንድዶ አንድዶ አቃጥሎ ፈጃቼው።

04/29/2022

ጠቅላይ ሚንስትሩም ሆኑ ካቢኒያቸው ሃገራችን ጥሩ ወዳልሆነ ግጭት ስትገባ ቁመው እየተመለከቱ ነው::

#ከሊቀ #ሊቃውንት #አባ #ወልደ #ትንሣኤ #አባተ
ኢትዮጵያ ላይ መንግስት በህይዎት ካለ እየተከሰተ ያለውን ችግር መፍታት አለበት።
ጠቅላይ ሚንስትሩም ሆኑ ካቢኒያቸው ሀገራችን ጥሩ ወዳልሆነ ግጭት ስትገባ ቁመው እየተመለከቱ ነው :: ጠቅላዩ እንደሌላው አክቲቢስት ወጥተው በፌስቡክ ሲናገሩ ወይም ሲፅፉ ሳይ ሰውየው አንድም ህዝቡን አልያም ሀገሪቱን የናቁ ይመስላል:: ቀለል አድርገው እየተመለከቱ ሀገር ዋጋ እየከፈለች መሆኑን ያወቁና የተረዱ አይመስልም:: በእርሳቸው እንዝህላል መሪነት ወይም ተጠያቂ አልባነት ወይም ፍትህ አልባነት ዘመን ስንቱ ህይዎቱን አጣ; ስንቱ ሀገር አልባ ሆነ; ስንቱ ከቤት ንብረቱ ተፈናቀለ። ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ሲባሉ; የአፍ ወለምታ ነው ሲሉን ነበር። በሰሜን ኢትዮጵያ በርስ በርስ ጦርነት ህዝብ እንደ ቅጠል ረገፈ:: አሁንም ሰውየው ሀገር ሰላም እንደሆነ አድርገው ነው እያስመሰሉ ያሉት:: የሚያደርጉት የሃይማኖት ግጭት እዚያው ጭሶ እዚያው ነዶ የሚያልቅ መስሏቸው ከሆነ ተሳስተዋል: ሞኝም ናቸው:: በሀገራችን በተለያዩ ቦታዎች እየተፈጠሩ ያሉት ግጭቶች በእንቅርት ላይ ጀሮ ደግፍ እንደሚባለው በችግር ላይ ያለች ሀገራችንን ችግር ውስጥ ይከታታል:: መንግስት በህይዎት ካለ ሀገር ያድን። ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያለ በአፉ እየዘመረ በልቡ ሀገር ሲፈርስ; ህዝብ በሃይማኖት; በጉሳ ሲጋጭ ቁሞ መመልከቱ አሳፋሪ ነው::

ክርስቲያን ሲታረድ የሚጠፍ በሙስሊሙ አካባቢ ትንሽ ችግር ሲፈጠር የሚጮሁ የሃይማኖት አክቲቢስቶች በደቡብ ኢትዮጵያ ለተፈጠረው ችግር ምክንያት ናቸው:: ስልጤ ላይ አቢያተ ክርስቲያናት ተቃጥለዋል ለዚህም ኡዝታዞቹ ተጠያቂዎች ናቸው:: የጎንደሩን ችግር ክርስቲያኖችን ለማረድ አቢያተ ክርስቲያናትን ለማቃጠል ተጠቅመውበታል ። ትክክለኛ ሙስሊሞች ቢሆኑ እነ አህመዲን ጀበል ወለጋ እየታረዱ ላሉ ሙስሊሞች ይጭሁ ነበር:: አህመዲን ጀበል ከወለጋ ይልቅ አማራ ክልል የቀረበው ይመስላል:: ህዝበ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም አንድ ሁኖ ሀገር መጠበቅ አማራጭ የሌው ነገር ነው::

አሁንም መንግስት ሀገርንና ህዝብን የሚያድንበት ጥቂት ጊዜ አለው።
ጠቅላይ ሚንስትሩ ሃላፌነታቸውን ቢወጡና ሀገር ቢያድኑ መልካም ነው። ያለበለዚያ ተያይዞ ገደል ይሆናል::

ኢትዮጵያ ሀገራችንንና ህዝቧን እግዚአብሔር ይባርክ

ሊቀ ሊቃውንት አባ ወልደ ትንሣኤ አባተ።
ሚያዚያ 21/2014

ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

04/28/2022

#የመጨረሻው #መልክቴ
ወራቤ ላይ ጅጅጋ ላይ እንድሁም በተለያዩ ክልሎች ላይ ከፍተኛ የሀይማኖት ግጭቶች ተከስተዋል። ሁሉም በያካባቢው ይህን ችግር ማስቆም ካልቻለ የመጨረሻ ውጤቱ ተያይዞ መተላለቅ ነው የሚሆነው። ተዋልዶ ተዛምዶ አብሮ ለስንት ሺ አመታት የቆየ ህዝብ በረከሱ ፖለቲከኞች ፀብ አጫሪነት ሲጋጩ ማይት ከነውርም በላይ የሚያስጠላ ነውር ነው።

ቴሌግራም👉https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

Photos from ABEBE ALEMU አበበ አለሙ's post 04/28/2022

#ሰበር #ዜና!
አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኃላፊነቱ ተነስቷል። ለአብይ አህመድ ግለሰባዊ ስርዓት ከማጎብደድ እና ከመንበርከክ ይልቅ የስርዓቱን ዝርክርክነት እና ብልሽት በደንብ አድርጎ ያጋለጠው አቶ ዮሃንስ ከሃላፊነቱ ተነስቷል።
ቴሌግራም👇 https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

Photos from ABEBE ALEMU አበበ አለሙ's post 04/28/2022

⭕️ #ሰበር‼️ #መረጃ #ሼርር
በስልጤ ሀገረ ስብከት የወራቤ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ኃይሎች የወደመ ሲሆን በኦርቶዶክሳውያን ላይ ከፍተኛ ድብደባ እየተፈፀመ ይገኛል።
‼ ️
In the Diocese of Silte, the church of St. Raphael was destroyed by extremists and the Orthodox were severely beaten.

ቴሌግራም👇https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

04/28/2022

ትናንትና ጎንደር ላይ ወንድሞቻችንን እርስ በእርስ ያባሏቼው እነ ነውር ጌጡ ዛሬ ደባርቅ ላይ ሌላ የሽብር ድርጊት ሊፈፅሙ ሲሉ በወጣቶች እርብርብ ከሽፏል። ወጣቶቹ የቤተክርሲቲያኑን ቃጠሎ በማክሸፋቼው ሁለተኛውን የሴራ ወጥመድ አክሽፈዋል።

ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኜት ፦ ቴሌግራም👇https://t.me/+fJ31UZe9WVhlOTY0

Want your business to be the top-listed Government Service in Atlanta?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Address


Atlanta, GA