ዩክሬናውያን ለባቡር በገነቡት የመሬት ሥር መተላለፊያ ቱቦን ከራሺያ ሚሳዒል ለማምለጥ ተጠቅመውበታል። እኛ ከዚህ ምን እንማራለን? ቢያንስ አዋሽን ለመስኖ ልማት ለማዋል የመሬት ውስጥ ካናል ብንገነባስ? እህ?
እራሳችን ለእራሳችን፤ እኛው በኛው፤ሐበሻ ለሐበሻ / Ethiopians for Ethiopians
ይህ ገጽ ዓላማው በማንኛውም ሁኔታ ላይ ያሉትን ኢትዮጵያውያን ችግሮችን ለመቅረፍ የበኩሉን አስተዋፅዖ ማድረግ ነው።
አሳ አበላሻለሁ፣ጣና ዳር ነው ቤቴ፤
ዘይት ያለው ሽሮ፣
ከወዴት አባቴ?!!
አወቅሽ አወቅሽ ቢልዋት የባልዋን መፅሐፍ ቅዱስ አጠበች አለ ያገረ ሰው፦፦ በዚህ ዘመን አፋሽ አጎንባሹ ሚዲያው ላይ ተንጠልጥሎ አምራች ህዝብ ከሰመብንኮ ጃል፦፦ ብላች ሁ ብላች ሁ ስዋሂሊን እናስፋፋ አላች ሁኝ ደግሞ፧ ሆሆ ዘይትገርም ሻሸመኔ ይለኝ ነበር የልጅነት ጓዴ፦፦ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን በክፋት ሳይሆን ባለማወቅ ወይም ተደማጭነትን ለማጉላት ብለው ወይም ለሚዲያ ፍጆታ ብለው ብቻ የራሳችንን ከፍታ ዝቅ አድርገው ስንትና ስንት ሺህ ዘመናትን ያስቆጠረው ግዕዝ በመላው ኢትዮጵያ ማስፋፋትና በትምህርት ቤት እንደ አንድ ኮርስ በማይሰጥበት ዘመን ውስጥ ቁጭ ብለው፣ ወጣቱን ትውልድ በሌላ ባህልና ቋንቁዋ እናጨናንቀው፣ ማለትም ስዋሂሊን ለልጆቻችን እናስተምር ይሉናል። ቆይ ለመሆኑ ስንት ዲግሪና ማስትሬቱን ይዞ ወጣቱሥራ ፈላጊ እንደሆነ ታውቁ ይሆን፧፧ እትዮጵያ በሠውና በተፈጥሮ ሐብትዋ ከአፍሪካ ቀዳሚ እንደሆነች ታውቁ ይሆን፧ አለማችን የኢኮኖሚ ሽሚያ ውስጥ ናት። ጠንካራ ኢኮኖሚ ከገነባህ መላው አፍሪካ ሊፈልግህ ይችላል። ሲፈልግህ ደግሞ በግብረገብ የታነፀው ህዝባችን ውስጥ የተቀላቀለ የውጭ ዜጋ ሁሉ ኢትዮጵያዊነትን በደንብ ይማራል። በዛውም ቋንቁዋ በጥንታዊው ባህላችን ላይ የውጭውን ከመከለስ ይልቅ፣ ፹፫ ብሄርና ብሄረሰቦች መች አነሱንና፧ በአርጽ ቲቪ ላይ ቀርበው የተሳሳተ ግንዛቤ ያላችሁ ሰዎች፣ ኢትዮጵያ ውስጥ የበዙ ቋንቁዋዎች አሉና እባካች ሁ ፍሬን ያዙልን። ጥናትና ክርክር ሳይደረግበት አዲስ ባህል እያመጣችሁ ህዝባችንን የእኮኖሚ አሸናፊ እንዳይሆን ውጊያ የገጠማችሁ በበኩሌ ከግብጽ ለይቼ አላይች ሁም ። ኢትዮጵያ እስከዛሬ ያላት ቋንቁዋ ከበቂ በላይ ስለሆነ ከግዕዝ ጀምሩና ኤክስፖርት አድርጉልን። እኔ ፬ የኢትዮጵያ ቋንቁዋ ተናጋሪ ነኝ፤ ፫ ደግሞ እሰማለሁ። አንተስ፧ አንቺስ፧ ይህንን እራሳችንን እንጠይቅ በቅድሚያ ባይ ነኝ።
07/23/2021
ከኢትዮጵያ ቴክ ኢንሳይደር አድሚኖች አንዱ በሆነው ዮሀንስ ቢምረዉ የተሰራው
ሁሉበጀ የተሰኘዉ ፈጠራ እናስተዋውቃችሁ
ሁሉበጀ ዘላቂ ሃይል (Hulubeje Sustainable Energies) ቴክኖሎጂ የታዳሽ ሃይል ቴክኖሎጂ ሲሆን ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ የሆነና ከውሃ ሃይል ኤሌክትሪክ ማመንጫ ነው።
ሁሉበጀ ተፈጥሮአዊ የወንዞችን ፍሰት ሳያበላሽ ወንዞች ላይ በመገጠም በትንሽ ወንዞሽ፣ ፏፏቴዎች ወይም ከወንዞች ውሃን በቱቦ በመጥለፍና ተርባይኑን እንዲመታው በማድረግ የኤሌክትሪክ ሃይል የሚያመነጭ ቴክኖሎጂ ነው።
ቴክኖሎው እስከ 10 ኪሎ ዋት ኤሌክትሪክ ሃይን የሚይመነጭ ሲሆን መብራት ተደራሽ ባልሆነባቸው ቦታዎች በመገጠም ኤሌክትሪክ ተደራሽ እንዲሆን የሚያደርግ 220 ቮልት የሚያወጣ ሲሆን የውሃ ፓምፕን ጨምሮ ሌሎችን የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን የማንቀሳቀሳቀስ አቅም ያለው የቴክኖሎጂ ፈጠራ ነው።
ይህም ፈጠራ በአሁኑ ሰአት
ፈጠራው ከፕሮቶታይፕ አልፎ ለተግባራዊ ሙከራ (Minimum Viable Product) ላይ ደርሷል። የመጀመሪያውን ሙከራ ለማድረግ የሚያስችለውን ቀሪ ስራዎችም በመጠናቀቅ ላይ ናቸው።
ኢትዮ ቴክ ኢንሳይደር || Abel Fikadu
እንቁ የሀገራችን የፈጠራ ባለሙያዎች ለመተዋወቅ እንዲሁም የቴክኖሎጂ፨ መረጃዎችን ለማግኘት የገፃችን ቤተሰብ ይሁኑ
ቴሌግራም-https://t.me/EthiopiaTechInsider
ዩቲዩብ -https://www.youtube.com/channel/UCxPv1_nqYgAbsZ8cOc-xh3g
ፌስቡክ https://www.facebook.com/EthiopiaTechInside
#ችግርፈቺ #ሀገሬ #ፈጠራ #ኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊ #ሀበሻ #አፍሪካ
07/12/2021
Wow wow wow!!!
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Telephone
Website
Address
Houston, TX
77081
