LG Media

LG Media

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from LG Media, Landmark & historical place, 5155 W Tropicana Ave#2110, Las Vegas, NV.

05/28/2026

ከአርብ ግንቦት 21ጀምሮ በመላው አማራ ከአንቡላንስ በስተቀር ሁሉም መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይሆናሉ
አፋብን

04/29/2026
04/29/2026

ትውልዱን እየገደሉ ትውልድ ጠፍቷል አለ ብልፅግና !!!

04/28/2026

እያስለፈለፋቸው ነው። መልቀቃቸው ላይቀር መለፍለፍ አበዙ።

04/08/2026

የአንድን ሀገር ለዘመናት የተገነባ ታሪክ፣ የአመራር ብቃት በሌለው መሪ ሲፈርስ ማየት እጅግ አሳዛኝ ነው። እውነተኛ መሪነት ስልጣን መያዝ ብቻ ሳይሆን፣ የህዝብን ቅርስ የመጠበቅ አደራ ጭምር ነው። አንድ መሪ እነዚህ መሰረታዊ ክህሎቶች ሲጎድሉት፣ ለጊዜያዊ ጥቅምና ለግል ዝና ሲል የሀገሪቱን የረጅም ጊዜ መረጋጋት አሳልፎ ይሰጣል። ይህም የባህል እሴቶች እንዲሸረሸሩና የታሪክ እውነታዎች እንዲዛቡ ያደርጋል። በመጨረሻም፣ እንዲህ አይነት መሪ የአሁኑን ትውልድ መጎዳት ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ቀደመው ታሪክ የሚያደርሰውን ድልድይ በመስበር ለሚመጣው ትውልድ የተሰባበረ ማንነትን ያቆያል።

01/17/2026

ሰበር! ሰበር! ሰበር!
የፋኖ አንድነት በድል ተጠናቀቀ!!!!!።
ህዝቤ ሆይ ደስ ይበልህ።

12/01/2025

"አብይ ድንክ ነው " የምትሉ yes or no 👎🏿 .

11/24/2025
Want your business to be the top-listed Government Service in Las Vegas?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Telephone

Website

Address


5155 W Tropicana Ave#2110
Las Vegas, NV
89103