Damot National Army - DNA

Damot National Army - DNA

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Damot National Army - DNA, Armed forces, Los Angeles, CA.

Photos from Damot National Army - DNA's post 12/05/2022

ለዳሞታዊያን የቀረበ የትግል ጥሪ
======================
እንደሚታወቀው በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት ባለፉት ሁለት ዓመታት የተደረገው የጥምር ጦር ዓላማ ባለመሳካቱ ወደ ታሪካዊው ዳሞት ወለጋ አቅጫውን በመዞር የሀላቃ ዳሞታ ልጆችን እየጨፈጨፈ ይገኛል። ይህ ጭፍጨፋ ወሎ አድሮ መላውን የዳሞት ምድር ማድረሱ እንደማይቀር ከጅምሩ ያስታውቃል። ስለሆነም በሕዝባችን ላይ የሚደርሰው ኪሳራ ሳይበዛ እና የወለጋ የሀላቃ ዳሞታ ልጆች የሆኑ ኦሮሞዎች ለምድር ሳይጠፋ ልንደርስላቸው እና ልንታደጋቸው ይገባል።
በመሆኑም ሁሉም ዳሞታዊ ከጀግናው ለኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ጎን በመሰለፍ በሁለንተናዊ መስክ ድጋፍ እንዲታደርጉ ጥሪያችን እናቀርባለን።
የኦሮሞ ደም ደማችን ነው።

Photos from Damot National Army - DNA's post 10/30/2022

ምንም ማድረግ አይችልም።
በድርድሩ ነጥብ ሲጥሉ "አሜሪካ አስገድዳ ነው" እንደሚሉን አትጠራጠሩ።

04/25/2022

ዳሞታዊያን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የግል እና የቡድን መሣሪያ እንድትታጠቁ ያልነው በሰሜን ኢትዮጵያ እየተፈጠረ ያለው የሃይል አሰላለፍ ለማስተካከል እንጂ እርስበርሳችን እንድንተላለቅ አይደለም። አሁንም ቢሆን በትጥቅ እንድናጠናክር ጥሪያችንን እያቀረብን ኮንሶ፣ አሌ እና ጉማይዴ በመካከላችሁ የተፈጠረውን አለመግባባት በውይይት የማትፈቱ ከሆነ ጦራችን ጣልቃ ለመግባት እንደሚገደድ እናሳውቃለን።

Ancient City Found In Ethiopia Sheds New Light On The Country's History - Ancient History and Mystery - HTGlobal Media 03/30/2022

በ12ኛው ክ/ዘመን የጠፋው የሀርላ "The lost city of Harla" ከተማ የዳሞታዊያን መኖሪያ እንደነበር በጊዜው የነበሩ ሃያላን (giants) ሰዎች የሳሉት ስዕል "ዱንጉዛ/Dungguzaa" የሚባል የዳሞታዊያን ልብስ የለበሱ በመሆናቸው ተረጋግጧል።

Ancient City Found In Ethiopia Sheds New Light On The Country's History - Ancient History and Mystery - HTGlobal Media Archaeologists have uncovered an ancient, forgotten city in Ethiopia once thought to be the home of giants. The discovery reveals important new information about the origins of international trade and Islam between the 10th and early 15th centuries. This is the first evidence that proves Eastern Eth...

01/29/2022

ጥር 21, 2014 ዓ.ም
ከDamot National Army -DNA የተሰጠ መግለጫ

ዳሞታዊያን ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ መታጠቅ አለብን
==================================
ሌላው በቀጥታ ከውጭ ሃይሎች ጋር በመቀናጀት ልዩ ሃይል፣ ፋኖ፣ ሚሊሻ እየተባለ ዲሽቃ፣ ባዙቃ፣ መድፍ፣ መትረየስ ወዘተርፈ በመታጠቅ ከመንግሥት ጋር ለገዳደር የሚያስችል አቅም ገንብቷል። በተቃራኒው ዳሞታዊያን (ሀዲያ፣ወላይታ፣ ጋሞ፣ ጎፋ፣ ኮንሶ፣ ኮንታ፣ ደቡብ ኡማ፣ ካፋ ወዘተርፈ) የተፋሰስ ልማት እየተባለ አካፋና ዶማ እየታጠቁ የሃይል ሚዛናቸው ዶማ እንዲሆን እየተደረገ ያለበት ሁኔታ አለ።
ይህ ባለ ዶማ የሃይል ሚዛኑ ሲታይ ዜሮ ስለሆነ በድርድር ጠረጴዛ ዙሪያም ሊቀመጥ አይችልም። ቢቀመጥ እንኳን ሃሳቡ ተቀባይነት አያገኝም። ይህንን ከ1983-87 ባለው ሽግግር ወቅት ማረጋገጥ ይቻላል። ስለዚህ አሁንም በዳሞታዊያን ዕጣ ፋንታ የሚወስኑት ሌሎች መሆናቸው የማይቀር ሃቅ ነው።
ስለሆነም ዳሞታዊን አሁን ባለው ተጨባጭ ሁኔታ ለህልውናችን እና ለክብራችን ስንል ከሁሉ አስቀድመን ማድረግ ያለብን ነገር ቢኖር ማንኛውንም ዓይነት የቡድን እና የግል ጦር መሳሣሪያዎችን በተደራጀ አኳኋን መታጠቅ ነው።
ለዚህ ያለምንም ልዩነት ሁሉም ዳሞታዊያን አስፈላጊ ሁሉ ርብርብ ማድረግ አለብን።

ማሳሰቢያ:
ይህንን ራስን የመከላከልና የማስከበር እንቅስቃሴ የኦሮሞ፣ ለሶማሌ እና ሌሎች ሕዝቦች ተቀብለው የመደራጀት እና የመታጠቅ እንቅስቃሴ ውስጥ መግባታቸውን እየደገፍን ለትብብር ዝግጁ መሆናችንን እናሳስባለን።

Damot Naional Army - DNA

01/22/2022

ባለ 230,000 ዓመት ታሪክ ባለቤት እንዴት አይነቃም
=================================
የዳሞት ሕዝብ ከዛሬ 230, 000 ዓመታት በፊት በኡማ ሸሎቆ ይኖር የነበረ ጥንታዊ ሥርዓተ መንግሥት ያለው ሕዝብ ነው።
ዳሞታዊያን ተነሱ ንቁ ታጠቁ!
https://www.facebook.com/693504594115135/posts/2641686972630211/?app=fbl

Photos from Damot National Army - DNA's post 01/17/2022

አማራ ክልል በጣም በሳል በሆነ አካሄድ አብዛኛውን ፋኖ አስታጥቋል። ዳሞታዊያን (ወላይታ ጋሞ ጎፋ ዳውሮ ካፋ ኮንሶ ሲዳማ ወዘተርፈ) ወጣቶቻቸውን ባሁኑ ጦርነት እየማገዱ ነው። ስለሆነም በተላላኪነት ለዘመናት ለመኖር ወስነዋል ማለት ነው። አሁን በጥሶ የሚወጣ ወጣት ያስፈልጋል። በወጣትነት ባሪያ ከመሆን በላይ ሞት የለምና ዳሞታዊያን ወጣቶች ታጠቁ፤ ራሳችሁን ለመከላከል ያላቸውን ጊዜ ተጠቀሙ።

Want your business to be the top-listed Government Service in Los Angeles?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Location

Category

Website

Address


Los Angeles, CA
90012