GKD Cons-Train

GKD Cons-Train

Share

Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from GKD Cons-Train, Rajshahi Division.

06/06/2026

የመጨረሻው ዘመን ምልክቶች
( 2ኛ ጢሞቴዎስ 3:1-4)

1. ሰዎች ራሳቸውን የሚወዱ ይሆናሉና፥
2. ገንዘብን የሚወዱ፥
3. ትምክህተኞች፥
4. ትዕቢተኞች፥
5. ተሳዳቢዎች፥
6. ለወላጆቻቸው የማይታዘዙ፥
7. የማያመሰግኑ፥
8. ቅድስና የሌላቸው፥
9. ፍቅር የሌላቸው፥
10. ዕርቅን የማይሰሙ፥
11. ሐሜተኞች፥
12. ራሳቸውን የማይገዙ፥
13. ጨካኞች፥
14. መልካም የሆነውን የማይወዱ፥
15. ከዳተኞች፥
16. ችኩሎች፥
17. በትዕቢት የተነፉ፥
18. ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ይሆናሉ፤

ዛሬ በዙሪያችን የምናያቸው ነገሮች ይህንን የቅዱስ ቃል ትንቢት እያረጋገጡ አይደሉምን?

እንግድህ እግዚአብሔርን በመፍራት፣ በፍቅር እና በቅድስና እንኑር። 🙏

07/01/2026
Want your business to be the top-listed Government Service in Rajshahi Division?

Click here to claim your Sponsored Listing.

Telephone

Website

Address


Rajshahi Division