#በምን ተቸግረዋል ??
#በእድል መወሰድ
#በረከት በማጣት
#በገንዘብ መሰለብ
#በስንፈተ ወሲብ
#በአይነጥላ
#በመተት መንፈስ
#በገብያ መዘጋት
♈ #እድላቸው የተወሰደባቸው ሰዎች
♈እየሰሩ አያድጉም
♈እየደከሙ አይሳካላቸውም
♈በሄዱበት ስኬት የለም
♈አግኝቶ ማጣት
♈ለፍቶ መክሰር
♈ደክሞ መቅረት
♈ እየተመኝ አለመሳካት
♈ተወዳድሮ አለማሸነፍ
♈ተናግሮ አለመሰማት
♈ጥያቄው ተቀባይነት ማጣት
♈ስራ ተወዳድር አልፎ አለመጠራት
♈የያዘው ገንዘብ አለመበርከት
♈እያደረ መክሰር
♈ነግዶ አለማትረፍ
♈ተናግሮ አመሰማት አለማሳመን
♈በጥቅሉ ተመኝቶ መቅረት ይሆናል ።
ሰው
✔ ገንዘብ ቢይዝ አይበረክትም
✔የጀመረው ነገር አይዘልቅም
✔ሲሰራውሎ ማታ ገንዘቡ አያድርም
✔ብዙ ብር ይዞ ትንሽ ብር ሲያነሳ
✔ሁሉም ብንብሎ ይጠፋል
✔የአንዳንዶቹ ይባስ ብሎ
✔ከተቀመጠበት ሳጥን ጠፍቶ ይቆያል ከኪሳችን ይጠፋል
✔እድገቱ እያደረ ቁልቁል ነው።
✅ #ከሳምንት ሳምንት
#ከወር ወር
#ከአመት አመት እድገቱ እያሽቆለቆለ
#ከአበዳሪነት ወደተበዳሪነት ይወርዳል
#ባስሲል አበዳሪም ይጠፋል ጓደኛ ባድ ዘመድ ሁሉ ይጠላዋል ፊት ያዘርበታል ድህነት ላይ ይወድቃል ።
👉በዚህም ምክኒያት
✅የእድሎች ሁሉ መዘጋጋት
✅ተስፋ መቁረጥ
✅መበሳጨት መናደድ
✅ማሰብ መጨነቅ
✅የበታችነት ስሜት መሰማት
✅የፀባይ መቀያየር ድብርት
✅የእንቅል ማጣት ስሜት
✅በሰመመን መጓዝ
✅የመርሳት ትውስታ ማጣት
✅የመሳሰሉት ችግሮች ይከሰታሉ ።
✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍✍
#የአቱች ስር
#የዋርካ ተቀፅላ
#የቀጠጥናስር
#የሁለ ገብስር
#የአጋም ስር
👉፩ #ሁሉንም በንፅህና አዘጋጅቶ አልሞ ፯ የስኳር ማንኪያ ዱቄት በነጭ ማር ለውሶ ፯ ቀን ጥዋት ጥዋት መቅመስ የተሰለበ የተወሰደ እድል ይመልሳል ያድናል
👉፪ ከዚሁ ቅመም ቀንሶ ከትኮ መያዝ ለገብያ ወሳኝነው ለሰላቢ አያስነካም
👉፫ #ለመፍት ሀብት ለገብያ ከቅመሞቹ ከትቦ ከሱቅ ከገብያ ቢያደርጉት ሀብታም ያደርጋል ገብያ ይስባል።
🌿🌿🌿🌿🌿☘☘☘☘☘☘☘
⏩ የስንፈተ ወሲብ ችግር ሊታከምና ሊድን የሚችል የጤና ችግር ነው
⏩ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች የስንፈተ ወሲብ ችግር ሲከሰትባቸው የሚያሳዩአቸው ምልክቶች
🔶ጭራሹኑ ስሜት ማጣትን፣
🔺 ፍላጎት አለመኖርን
🔶የመጨረሻው እርካታ ላይ
አለመድረስን
🔶የሌላኛውን ስሜት ሳይጠብቁ ፈጥኖ መጨረስ
🔶ለግንኙነት ዝግጁ ያለመሆንን
🔶የወሲብ ፍላጎት ማጣት (ለሁለቱም)
🔶የወሲብ መፈፀሚያ አካላት ለወሲብ ዝግጁ አለመሆን (በወንዶች)
🔶የወሲብ ጥላቻ
🔶የብልት አለመነሳት
🔶የብልት ማነስ ....
#መንስኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት ለማድረግ በምንዘጋጅበት ወቅት
የብልት መሞትን ወይም አለመነሳትን የሚያስወግድ ነው
#መፅንኤ እስኪት ፦ የሚጠቅመው ግንኙነት በምንፈፅምበት ሰዓት ብልታችን
የሚልፈሰፈስብንን የሚያጠነክር የሚያበረታ ነው
#መፍትሄ እስኪት ፦ የሚጠቅመው በአንዳንድ ክፉ ሰዎች የክፋት ስራ
አማካኝነት በድግምት የታሰረ ብልትን የሚፈታ ማለት ነው
#ዘኢያወርድ/ ገትር ፦ ቶሎ ለሚጨርሱ ሰዎች የሚያቆይ ረዘም ላለ ጊዜ ግንኙነት እያረጉ እንዲቆይ የሚረዳ ነው
#ፀላኤ ወሲብ (ዓይነ ጥላ) ፦ የግብረ ስጋ ጥላቻ ወይም ፍራቻ ወዘተ ናቸው።
🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰
👉፩ #የአደንድን ፍሬውን አውቶ ወቅጦ አልሞ ለአምስት ቀን ቢበሉት የመተ እስኪት ያነሳል ቅንዝር ያደርጋል
👉፪ #የእፀ ገትር ስሩን በጥርስ ቢያኝከው ብልት ያጠነክራል እንደብረት ያጠነክረዋል
ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና
Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ጥበበ ሄኖክ የባህል ህክምና, Addis Ababa.
24/01/2026
ፈዋሽና አስተማሪ የሆነውን የሀገር በቀል የዕፀ ደብዳቤ የጥንት ብራና ፅሁፍ የእፅዋት የጠልሰምና የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርት የሚብራራበትና የአገልግሎት መስጫ ተቋም።
✅0911267210
የቴሌግራምቻናለችን
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
ለሀሳብ አስተያየት
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe
( ), ?
======
⏩ ማይግሬን ከከፍተኛ ራስ ምታት የበለጠ ነው። ይህ የነርቭ በሽታ ለቀናት በአልጋ ላይ ሊያውልዎት የሚችል የሚያዳክም የሚረብሽ ህመም ነው! ማይግሬን ያለባቸው ሰዎች ብዙውን ጊዜ ማጥዎልወል ፣ ማስታወክ እና ብርሃን መጥላትን ይኖራቸዋል። ህመሙ ለሰዓታት ወይም ለቀናት ሊቆይ ይችላል።
#ምልክቶች #ምንድን #ናቸው?
======
#ህመሙ #ሊጀምር #ሲል #ያሉ #ምልክቶች
======
🔺 ትኩረት ለማድረግ መቸገር
🔺 ከወትሮ በተለየ መነጫነጭ ወይም ድባቴ
🔺 ለማውራትም ሆነ ለማንበብ መቸገር
🔺 እንቅልፍ ማጣት እና በተደጋጋሚ ማዛጋት
🔺 ማጥወልወል
🔺 ድካም
🔺 የምግብ አምሮት
🔺 የጡንቻ ህመም
#ለትንሽ #ጊዜ #የሚቆይ #የስሜት #መዛባት(Aura symptoms)
======
🔺 ለሰው የማይሰማ ድምጽ መስማት ወይም ለሰው የማይሸት ሽታ መሽተት
🔺 ጆሮ መጮህ
🔺 ሰውነትን መደንዘዝ እና መንዘር
🔺 የእይታ መዛባት
🔺 ለአጭር ጊዜ የሚቆይ እይታ ማጣት
🔺 በአንድ በኩል የሰውነት መድከም
⏩ የእራስ ምታት ምልክቶች
🔺 የአንገት ህመም እና መጨምደድ
🔺 ድባቴ እና ስጋት
🔺 ድምጽ ፣ሽታ እና ብርሃን አለመቻል ወይም መጥላት
🔺 የአፍንጫ መታፈን
🔺 እንቅልፍ ማጣት
🔺 ማጥዎልወል እና ማስመለስ
⏩ ከህመሙ በሆላ የሚኖሩ ነገሮች
🔺 የስሜት ዝቅ ማለት(ድብርት)
🔺 ድካም
#ማይግሪንን #የሚያስነሱ #ነገሮች
=====
🔺 1 ምግብ
የቆዩ ምግቦች ፤ ጨው የበዛባቸው ምግቦች እና የታሸጉ ምግቦች
🔺 መጠጥ
የአልኮል መጠጥ መውሰድ
🔺 ምግብ ማጣፈጪያዎች
🔺 ጭንቀት
🔺 እንቅልፍ መቆራረጥ
🔺 የወር አበባ
🔺 ድካም ከልክ በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ መስራት
🔺 ብርሃን የቴሌቭዝን ወይም የኮምፒውተር እና የፀሃይ ጨረር
🔺 በቂ ፈሳሽ አለመውሰ
#በቅንነት #ሸር #አድርገው #ለሌሎችም #ያድርሱ፡፡
ጤና ነክ እና ሌሎችም አስተማሪ የሆኑ መረጃዎችን ለማግኘት እና ለማማከር በሚከተሉት አድራሻዎች ያገኙናል፡
ፌስቡክገፃችን
እንኳን 🌿 ለአዲሱ ዓመት🌿በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ አመት
✔የጤንነት
✔ የሠላም
✔ የፍቅር
🤝 ✔ የአንድነትና
✔ የመከባበር ዓመት ያድርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት !!!🌼እ🌻ን🌼ቁ🌻🌼ጣ🌻ጣ🌻ሽ🌼🌼🌼 2018የሰላም አመት ያድርግልን!!!!!
09 11 26 72 10
09 27 30 55 55
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ያርጉ ያተርፍበታል
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe
https://t.me/mefetehe
10/09/2025
09/08/2025
#በአጭርጊ ዜ ከ አይነ ጥ ላ መፈስ ይገላገሉ
👇👇👇👇👇👇👇
🔺የሚመጣ እድል መመለስ
🔺መልካም ነገሮችን ማበላሸት
🔺መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ
🔺ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት
🔺ዠነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት
🔺ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ
🔺ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት
🔷የገርግር_መንፈስ_ዋና_ተግባሩ
👇👇👇👇👇👇👇
♦️የሰውን ልጅ ህይወት ማጨለም
♦️ከትዳር መገርገር
♦️ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ
♦️ስራ ለመቀጠር መገርገር
♦️ከውድድር ውጤት ማሳጣት
♦️ትምህርት መገርገር ማስጠላት
♦️ተምሮ ከንቱ ማድረግ
♦️ከሰው ማጋጨት ማጣላት
፫ ❎
◼️ፍርሃት ፍርሃት ማለት
◼️የበታችነት ስሜት መሰማት
◼️በራስ አለመተማመን
◼️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
◼️ከፍተኛ ላብ መፍጠር
◼️የአፍ ጠረን መቀየር
◼️በረባው ባረባው ማስጨነቅ
◼️ሰላም ማሳጣት መረበሽ
◼️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት
◼️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ
◼️ተስፋ መቁረጥ
፬✅ የቤተሰብ_ዛር_መንፈስ_ዋና_ዋና_ተፅኖዎች።
↔️ #በኪንታሮት
↔️ #በካንሰር
↔️ #በስኳር
↔️ #በኩላሊት
↔️ #በአስም
↔️ #በጨጓራ በሽታ መንደፍ
↔️ #ሆድ መንፋት መጮህ
↔️ #ጋዝ ማብዛት
↔️ #ሰውነት ማቀጨጭ
↔️ #ሰውነት ማግዘፍ
↔️ #ፀሎት ማስጠላት
↔️ #ቤተሰብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ
↔️ #ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ
↔️ #ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ
፭✅ ፦
👇👇👇👇👇👇
📌ገንዘብ ማስጨረስ
📌በረከት ማሳጣት
📌በአጭር ጊዜ ማደህየት
📌ከስራ ማፈናቀል
📌በሰው ዘንድ ማስጠላት
📌ሀገር ለሀገር ማዞር
📌አላማን መሳት
📌ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ
📌የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት
📌ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ
📌ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ
📌ማስማጥና ድርቀት መፍጠር
፮የወንድ_ዛር_በእሴቶችላይ_ያለው_ተፅኖ
❌ትዳር መገርገር
❌ከትዳር አጋር ማለያየት
❌ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት
❌ፍቅር ጀምረው መጥፋት
❌በግንኝነት ጊዜስሜትን ማጥፋት
❌በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ
❌በግንኙነት ጊዜ ሕመም መሰማት
❌ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር
❌የማህፀን ፈሳሽ መብዛት
❌የወር አበባ መዛባት (መብዛት)
❌ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን )
፯♦
❌ስንፈተ ወሲብ
❌ቶሎ መጨረስ
❌የብልት መልፈስፈስ
❌የብልት ማነስ
❌ህልመ ሌሊት
❌በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት
❌በዘመድ በባድ በእህት መመሰል
❌የብልት ፈፅሞ አለመነሳት
❌የግንኙ ፍላጎት ማጣት
❌የትዳር መገርገር ማስጠላት
❌ሴቶች እየቀረቡ መራቅ
❌የስኬት ማጣት
🔷 #የግራዋ ተቀጽላ
🔷 #የደድሆ ስር
🔷 #የቀጠጥና ስር
🔷 # የዋርካ ተቀጽላ
🔷 #የቀረ ጥ ተቀጽ ላ
🔷 # የጠበለል ተቀጽላ
🔷 #ከርቤ አጣን
🔷 #ስረ ብዙ ስር
አዘገጃጀት የሁሉንም ስሮች በስራቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አዘጋጅቶ የተዘጋጀውን በስኳር ማንኪያ አንዳንድ ከ7-14 የበረታ ከሆነ ከ14-21 ቀን እየታጠኑ መተኛት ሙሉ ለሙሉ እርኩስ መንፈስ ያነሳል ያድናል
ትክክለኛ ሐገር በቀል የአባቶች መፍትሔ
👉 #በሂዎትዎ ላይ መሰናክል የሆነውን ክፉ መንፍስ ዓይነ ጥላ ገርጋሪ መወገድ እንዳለበት ልብይበሉ
👉 በዚህ ችግር ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ይደርስ ዘንድ #ሸር _ሸር ያድርጉ
#አድራሻችን አዲስ አበባ ንገኛለን የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ )
ስልክ
09 11 26 72 10
09 27 30 55 55
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
✅ፌስቡክ ገፃችን
https://www.facebook.com/profile.php?id=100089678730175
05/05/2025
#የአፍንጫ አለርጅ(ሳይነስ)
➥የአፍንጫ አለርጂ የማሽተት ችሎታን ከመከልከሉም በላይ ሌሎች የአፍንጫ ስራዎች ያስተጓጉላል።
➥የአፍንጫ ቀዳዳዎች ክፍት በሖኑ መጠን አየር በቀላሉ ወደሰዉነት ሊገባና ሊወጣ ይችላል።
ይህ አየር ወደሳንባ ከመድረሱ በፊት በአፍንጫ አማካኝነት ነዉ የሚጣራዉ።ከሳንባ በተጨማሪም ሞቆ ወደ ደም ስሮች እንዲሄድ የሚያደርገዉ በአፍንጫ አማካኝነት ነዉ።
አንድ ግለሰብ የአለርጂ ችግር ካለበት ወደ አፍንጫ የሚገቡ አንድ አንድ የሚቆጠቁጡ አካላት ሲገጥሙት የመቆጥቆጥ ስሜት በዚሁ በአፍንጫ ዉስጥ ይፈጠራሉ።
የሰዉነት በሽታ ተከላካይ አካላት በበኩላቸዉ ይህንን ለመቋቋም ንጥረ ቅመሞችን (ለምሳሌ ፡ሄስታሚንና ሊዉኮትሪንስ) ይለቃሉ የደም ቧንቧዎች ያብጣሉ።
በዚህ ምክንያትም የአፍንጫ መደፈንንና የንፍጥ መብዛትን በማስከተል ንፍጥ ከአፍንጫ በብዛት እንድወርድ ያደርጋሉ።
➥የአፍንጫ አለርጂ መነሻ
ብዙ ጊዜ ለዚህ ችግር ለመጋለጥ የሚከተሉት ሁኔታዎች በምክኒአትነት የጠቀሳሉ።
➥አቧራ
➥የአበባ መፈንዳት
➥ሠዉነት የሚለቃቸዉ አንዳንዲ ንጥረ ቅመሞች
➥ሞቃታማ ፣ደረቃማና ዝናባማ ወቅቶች
➥በቤተሰብ የዘር ሐረግ ችግሩ ከነበረ፦እና የመሣሰሉት በምክኒ አትነት ይጠቀሳሉ።
#የአፍንጫ አለርጂ ምልክቶች
➭የአፍነጫ ፣የአፍ አካባቢ፣የጉሮሮ፣የቆዳ ወይንም የሌሎች የማናቸዉም አካላት ክፍሎች መቆጥቆጥ
➭ለማሽተት መቸገር
➭ለረጂም ጊዜ የማያቋርጥ ቀጭን ንፍጥ
➭ማስነጠስ
➭የዓይን ማልቀስ
▶የላይኛዉ አገጭ እና ጥርስ ቁርጥማት ህመም
▶የማሽተት እና የመቅመስ ስሜትዎ መቀነስ
▶ሳል፤ማታ ማታ የሚባባስ
▶መጥፎ የአፍ ጠረን
▶ድካም
▶ትኩሳት
➭የአፍንጫ መደፈን
➭ሳል
➭የጀሮ መደፈን
➭የጉሮሮ ሕመም
➭የዓይን ማበጥ
➭የራስ ምታት
➭የፊት ማሳከክና የመሳሰሉት ምልክቶች ይታያሉ።
ሳይነስን ለመከላከል የሚረዱ መንገዶች ፣
➭ፊትን ከመንካ በፊት እጅን መታጠብ
➭አለርጂ የሚያስከትሉ ነገሮችን ጠንቅቆ ማወቅ
➭ከማራገቢአዎች ይለቅ አየር መቆጣጠሪያወችን መጠቀም ወዘተ.... የመሳሉት ናቸው።
መፍትሔ
1. የወርቅ በሜዳ ሥር
2. ጥቁር አዝሙድ
3. ነጭ ሽንኩርት
4. የአርማጉሳ ሥር
እኒህን ግብአቶች ለየብቻ አድርጎ በማዘጋጀት ከወርቅ በሜዳው 1 የስኳር ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1 የሾርባ ማንኪያ 4 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት ከአርማጉሳው 1 የስኳር ማንኪያ በማድረግ አንድ ላይ አዋህዶ በሚመችዎት ሰዓት ከ7-14 ቀን ባፍንጫ መሳብ ትክክለኛ መፍትሔ ነው ።
ይህ ችገር ላለባቸዉ እንዲደርስና መፍሔን እንዲያገኙ ሸር በማድረግ እንተባበር።
መፍትሔዉ በአስተማማኝ እኛ ዘንድ ያገኛሉ
ለበለጠ መረጃ፦
📞0911267210በስራ ሰዓት የደዉሉ።
ሌሎች መርጃዎችን በቴሌግራም ቻናላችን ያገኛሉ ይቅላቅሉን
https://t.me/mefeteh
https://t.me/mefeteh
ከዚህ በተጨማሪ የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
#ለዓይነ ጥላ
#ለሳይነስ
#ለአስም
ይደውሉ
https://t.me/mefeteh
0927305555
21/03/2025
⏩ ልጅና ምልክትና #መፍትሔ የሁሉንም በዝርዝር ከታች እንመልከት
ጥላ
#ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል
#ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል
#በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል
#ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል
#የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
#የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል
👉 #የወገብ ሕመም ይፈጥራል
👉 #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
👉 #የራስ ሕመም (ማይግሪን)
👉 #መጥፎ የሰውነት ጠረን
👉 #ቁርጥማት ያመጣል
👉 #እግር ሰብስቦ ይይዛል
👉 #ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን
#ሕልመ ሌሊት ያመጣል
#የትዳር ማስጠላት
#ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
#ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል
#ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
#ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
#ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት
#የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
#በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን
#የበታችነት ስሜት መሰማት
#ሀገር ለሀገር ማዞር
#የምግብ ፍላጎት መዝጋት
#ማክሳት (ማቅጨጭ)
#ጭንቀት ፣ ድብርት
#ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
#በሕልም ማስጨነቅ
#ጥርስን ማንቀራጨጭ
#በሕልም ማሽናት
#ለውስብስብ በሽታዎች መዳረግ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ጥላጓደኝነት ጀምሮ ምክንያት አልባ መለያየት
✔ #እራስን ዝቅ ማድረግ (የበታችነት ስሜት )
✔ #ተስፋ መቁረጥ
✔ #ፀባይ መቀያየር
✔ #ሴት ልጅን ለማውራት መቸገር
✔ #ሴቶች ለትዳር እየመጡ መመለስ
✔ #እራስን መደበቅ
✔ #ከቤት አለመውጣት
✔ #ሱሰኛ መሆንየእድል መዘጋጋት
✅ #ማስተከዝ፣ማጨናነቅ
✅ #ቤተሰብ ማስጠላት
✅ #ሥራ ማስጠላት
✅ #ከፍተኛ የራስ ህመም
✅ #ተኝቶ መቃዥት
✅ #ፍርሐት
✅ #የሰውነት ጠረን መቀየር
✅ #መጥፎ የአፍ ጠረን
✅ #በሰው መሐል ሐሳብን መግለፅ አለመቻል
✅ #ከሥራ መባረር
✅ #ከሥራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት
👉 #ትዳር ትገረግራለች ታፈርሳለች
👉 #ቤተሰብን ታስጠላለች
👉 #ከቤተሰብ ታርቃለች
👉 #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ታደርጋለች
👉 #ተስፋ ታስቆርጣለች
👉 # ህይወትን ባዶ ታደርጋለች
👉 #የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር
👉 #የፊንጢጣ ኪንታሮት ታስከትላለች
◼ #የወገብ ሕመም ትፈጥራለች
◼ #የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም
◼ #የራስ ሕመም (ማይግሪን)
◼ #መጥፎ የሰውነት ጠረን
◼ #መጥፎ የአፍ ጠረን
◼ #ቁርጥማት
◼ #እግር ሰብስቦ መያዝ
◼ #ለሰው ጥሩ አድርጎ አለመመስገን
🟩 #የትዳር ማስጠላት
🟩 #ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር
🟩 #ለተለያዩ ሱሶች ትዳርጋለች
🟩 #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት
🟩 #ሥራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት
🟩 #ሆድ መጮህ መገላበጥ
🟩 #ሆድ መንፋት ጋዝ መብዛት
🟩 #በሚሰሩት ሥራ ደስተኛ አለመሆን
🟩 #በሕልመ ሌሊት ትመታለች
🟩 #የሥራ ማስጠላት
🟰 #የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰 #ሀገር ለሀገር ማዞር
🟰 #የምግብ ፍላጎት መዝጋት
🟰 #ማክሳት (ማቅጨጭ)
🟰 #ጭንቀት ፣ ድብርት
🟰 #ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ
🟰 #በሕልም ማስጨነቅ
🟰 #ጥርስን ማንቀራጨጭ
🟰 #በሕልም ማሽናት
🟰 #ለጨጓራ በሽታ መዳረግ
🟰 #ስኳር
🟰 #ደም ግፊት
🟰 #አስም
🟰 #ኩላሊት ማምጣት
🟰 #ፍርሃት ፍርሃት ማለት
🟰 #የበታችነት ስሜት መሰማት
🟰 #በራስ አለመተማመን
🟰 #ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ
🟰 #ከፍተኛ ላብ መፍጠር
🟰 #ሰላም ማሳጣት መረበሽ
#ሴት ዓይነ ጥላ (ዛር )
ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ሴት ተመስላ ሌሊት እየመጣች በህልሙ ትገናኘዋለች
✅ #ዘሩን ታፈስበታለች
✅ #ብልቱ እንዲልፈሰፈስ ታደርጋለች
✅ #ብልቱን ወደ ውስጥ ትሰበስበዋለች
✅ #ብልትን በመጠን ታሳንሰዋለች
✅ #ብቻውን ሲተኛ ስሜቱ ይነሳል
✅ #ከሴት ጋር ሲሆን አይነሳም
✅ #ቢነሳም ዘሩ ተሎ ይፈሳል
✅ #ፆታዊ ግንኙነት በሚያደርግበትጊዜ
✅ #የዘር ተሎ መፍሰስ ታመጣለች
✅ #የመራቢያ ዘሩን በማቅጠን
✅ #በማሳሳት ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች
💜 #ሰውነቱን ታቀጭጨዋለች
💜 #የሆድ መንፋት ታመጣለች
💜 #ከፍቅር አጋሩን ታጣላዋለች
💜 #ትዳር እንዳይዝና ታደርገዋለች
💜 #ትዳር የያዘውን ታለያየዋለች
💜 #ብቸኝነት ድብርርት ጭንቀት
💜 #እራስን ዝቅ አድርጎ መገመት
💜 #ግለ ወሲብ እንዲፈጽም ታደርገዋለች
💜 #የፀባይ መቀያየር ታመጣበታለች
✅
❌ #በቤተሰብ
❌ #በፍቅር አጋር
❌ #ቀን ባዩት ነገር
❌ #በሚያውቁትና በማያውቁት
❌ #ባስ ሲልም በእንስሳት በመመሰል ❌ #ወንድ ልጅን በህልመ ሌሊት እየመታች ስታሰቃይ ትኖራለች
የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር
✳ስሜታዊ ስነ ልቦናዊ ጉዳት ታደርስበታለች
✳ሞራሉን ትጉዳዋለች
✳ብቻውን እዲኖር አድርጋ እራሷ ባል (ጓደኛ ታደርገውና) የስውር ሚስት ሁና ትኖራለች
♈ #ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ መፍትሔ
⏭ #የግመሮ ሥር
⏭ #የቀጠጥና ሥር
⏭ #የስሚዛ ሥር
⏭, #የነጭሎ ሥር
⏭, #የጊዜዋ ሥር
⏭ #የምድር እቧይ ሥር
⏭ # የታሪ ገም ሥር
👉 #እነዚህን ዕጸዋቶች በንጽሕና አዘጋጅቶ አድርቆ ወቅጦ ሸርከት አድርጎ ፈጭቶ ከፊሉን በውሃ ዘፍዝፎ ለ ፲፬ ቀን መታጠብ ከፊሉን ማታ ማታ ፲፬ ቀን እየታጠኑ መተኛት ሁሉንም በንፅህና ቢጠቀሙት
#ለሴትም ሆነ ለወንድ ዓይነጥላ ነቅሎ ያባረዋል የተፈተነ መፍትሔ ነው ይጠቀሙበት
⏩ #የሚከለክሉ ነገሮች
#ተልባ
#አልኮል መጠጥ
#ግብረስጋ ግንኙነት
⏩የአባቶቻችን የእጸዋት ጥበብ ፣ ዓይነ ጥላን ፣ ገርጋሪ መናፍስትን እንዴት ማራቅና ማስወገድ እንዳለብን በዚህ ቻናል ይብራራል ይተነተናል
#ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ ሸር ሸር እያደረጉ ያጋሩ።
👉 #አድራሻችን አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃ
09 11 26 72 10
09 03 10 71 33
የስራ ሰአት ከሰኞ -ቅዳሜ ከ2:30 እስከ 11:00 ሰአት ለበለጠ መረጃ (ለሐሳብ አስተያየተዎ ) ይደውሉ እናመሰግናለን
✅ቴሌ ግራም ቻናላችን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
https://t.me/+jtiXYabG69VlZTk0
Click here to claim your Sponsored Listing.
Location
Contact the business
Website
Address
Addis Ababa
