Oromo Special Zone High Court

Call Directions

Oromo Special Zone High Court It is An Official Page Where We Communicate the Work of the Court to The Public.

03/11/2026
02/11/2026

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሰበር የዳኝነት ስልጣን፣ የሰበር አቤቱታ አቀራርብና የክርክር አመራር ሥነ-ሥርዓት 👇

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን  ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማናጅመንት የ2019 በጀት ዓመት የቋሚና አላቂ እቃዎች ግዢ  ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።ከሚሴ: ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም (የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን  ከፍተኛ...
28/10/2026

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ማናጅመንት የ2019 በጀት ዓመት የቋሚና አላቂ እቃዎች ግዢ ላይ ተወያይቶ አጸደቀ።

ከሚሴ: ጥቅምት 18/2019 ዓ.ም (የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት)

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ማናጅመንት የ2019 በጀት ዓመት የቋሚና አላቂ እቃዎች ግዢ ፍላጎት ከየስራ ሂደቱ በግዢ ኦፊሰር በኩል መሰብሰቡን ተከትሎ የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት አቶ አህመድ እንድሪስ ከየስራ ሂደቱ የተሰበሰበዉን የቋሚና አላቂ እቃዎች የግዢ ፍላጎት ዝርዝር የያዘ አጭር ጽሁፍ ለማናጅመንቱ አቅርበዉ ዉይይት ከተደረገበት ቡሀላ ማናጅመንቱም ግዢዉ እንዲፈጸም

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሯዝዳንት ክቡር አቶ አሊ መሀመድ ከዳኞች  ጋር ዉይይት አደረጉ።ከሚሴ: ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም (የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን  ከፍተኛ ፍርድ ቤት)የኦሮሞ ...
23/10/2026

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሯዝዳንት ክቡር አቶ አሊ መሀመድ ከዳኞች ጋር ዉይይት አደረጉ።

ከሚሴ: ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም (የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት)

የኦሮሞ ብሔ/ብ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሯዝዳንት ክቡር አቶ አሊ መሀመድ በሁለት ረእሰ ጉዳዮች ማለትም የዳኞች የህግ ዉይይት በተመለከተ እና የችሎት አመራርን በተመለከቱ ገየዳዎች ላይ ከዳኞች ጋር ዉይይት አድርገዋል።

የዳኞች የህግ ዉይይት በተመለከተ የዳኞች የህግ ዉይይት
ደንብና መመሪያ መሰረት የዉይይቱ አላማ፣ዳኞች ከዉይይቱ ስለሚያገኙት ፍይዳ(ጥቅም)፣ዉይይቱ ስለሚካሄዱበት
ቀናቶች ፣ስለ ርዕሶች አመራጥ፣ለዉይይቱ ምቹ ሁኔታዎችን ስለ መፍጠር በሚሉ ነጥቦች እና ሌሎችንም በማንሳት ዳኞች በቀጣይ ስለሚያኪያሂዱት ዉይይት ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አስገንዝበዋል።

የችሎት አመራርን በተመለከ አቶ አሊ መሀመድ ከጠበቆች ጋር ዉይይት ማድረጋቸዉን ገልጸዉ ጠበቆች በዉይይታቸዉ ላይ ስለ ከፍተኛ ፍ/ቤቱ የችሎት አመራር ያነሱትን ቅሬታዎች በማ ንሳት ዉይት ተደርጎባቸዉ የተነሱት ቅሬታዎች በቀጣይ እንዳይደገሙና እርምት እንደሚወሰድባቸዉ የጋራ መግባባት ላይ ተደርሷል።

23/10/2026

የማሕበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይከታተሉ።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትና በስሩ ያሉ ፍርድ ቤቶችን የተመለከቱ አዳዲስና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የጠቅላይ ፍርድ ቤታችንን የማሕበራዊ ትስስር ገጾች ይከታተሉ።

ይፋዊ የማሕበራዊ ትስስር ገጾቻችን👇

👉 Facebook:
https://web.facebook.com/Amharascourt

👉 Telegram:
https://t.me/Spc2016

👉 Twitter(X):
https://x.com/Amharascourt

👉 LinkedIn:
https://www.linkedin.com/company/amharascourt/

👉 Tiktok:
https://tiktok.com/

👉 You Tube :
https://www.youtube.com/

👉 Website:
https://amhsc.gov.et

Address

Kemise

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+251335540249

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromo Special Zone High Court posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share