yeka sub city woreda 8 prosperity party -አፋርኛ
yeka sub city woreda 8 prosperity party Somali language page
Hedote woolambinati Gutu jireenyira!
ፓርቲያችን ሀገራችንን የሚመለከትበት የዕይታ ማዕቀፍ በጥቅሉ የነበረውን ጠንካራ መሰረት በማስጠበቅ እና ውስንነቶችን በማረም ሁለንተናዊ የብልጽግና ምዕራፍ መክፈት የሚል ነው። ይህን የዕይታ ማዕቀፍ በተጨባጭ ተግባራዊ ማድረግ ይቻል ዘንድ በተለያዩ ቡድኖች፣ መደቦች፣ ማንነቶች፣ ወዘተ የሚስተዋሉ ዋልታ-ረገጥ አስተሳሰቦች ሚዛን ጠብቅ Working together for our country prosperity !!